Wed Feb 12 2020 14:34:20 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-02-12 14:34:20 +03:00
parent 26a938a5c1
commit fbc39b5b8c
3 changed files with 71 additions and 1 deletions

26
02/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,26 @@
[
{
"title": "ሰማያት ሆይ፥ በዚህ ተደነቁ! እጅግም ደንግጡና ተንቀጥቀጡ ",
"body": "እግዚአብሔር መለስ ብሎ እዚያ ሆነው እርሱን እንደሚሰሙት አድርጎ ለሰማያት ይናገራል፡፡ እግዚአብሔር ይህን የሚናገረው እስራኤል የሰራችው ነገር እጅግ በጣም አስደንጋጭ እንደሆነ ለመግለጽ ነው፡፡ (እንቶኔ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሰማያት ሆይ፥ በዚህ ተደነቁ! እጅግም ደንግጡና ተንቀጥቀጡ ",
"body": "ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች፡- 1) እግዚአብሔር በሰማይ ላይ ለሚገኙ ፍጡራን ይናገራል ወይም 2) እግዚአብሔር ሕዝብ እንደሆኑ አድርጎ ለራሳቸው ለሰማያት ይናገራል፡፡ (ሰውኛ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይህ የእግዚአብሔር አዋጅ ነው",
"body": "እግዚአብሔር የተናገረው ነገር እርግጠኛ እንደሆነ ለመግለጽ በስም ስለ ራሱ ይናገራል፡፡ ይህን በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደተረጎምኸው ተመልከት፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር የተናገረው ይህ ነው” ወይም “እኔ እግዚአብሔር የተናገርሁት ይህ ነው” (አንደኛ፣ ሁለተኛና ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የሕያውን ውኃ ምንጭ ትተውኛል",
"body": "እግዚአብሔር ስለ ራሱ የሕያው ውኃ ምንጭ እንደሆነ አድርጎ ተናግሯል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የእነርሱ ሕያው ውኃ ምንጭ የሆንሁትን እኔን ትተውኛል” ወይም “እንደ ሕያው ውኃ ምንጭ የሆንሁትን እኔን ትተውኛል” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ጕድጓዶች ለራሳቸው ቆፍረዋል",
"body": "እግዚአብሔር ስለ ሐሰተኛ አማልክት ሲናገር ሰዎች ውኃ ለማግኘት ሲሉ የቆፈሯቸው ጉድጓዶች እንደሆኑ አድርጎ ተናግሯል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ለራሳቸው እንደቆፈሯቸው ጉድጓዶች ወደ ሐሰተኛ አማልክት ሄደዋል” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ጉድጓዶች",
"body": "ውኃ ለማከማቸት የሚረዱ ጥልቅ ጉድጓዶች"
}
]

42
02/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,42 @@
[
{
"title": "በውኑ እስራኤል ባሪያ ነውን? የተወለደው በጌታው ቤት ነውን? ታዲያ ስለምን ለብዝበዛ ተዳረገ?",
"body": "ምንም እንኳ እግዚአብሔር የሚናገረው ለሕዝቡ ቢሆንም ስለ እስራኤል ለሌላ ሰው እንደሚናገር አድርጎ ሶስተኛ ሰው ተጠቅሟል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እስራኤል፣ አንተ ባሪያ ነህ እንዴ? የተወለድከው በቤት ነው? ታዲያ ለምን ለብዝበዛ ተዳረግህ? (አንደኛ ሁለተኛና ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እስራኤል ባሪያ ነውን? የተወለደው በጌታው ቤት ነውን? ",
"body": "እግዚአብሔር ይህን ጥያቄ የተጠቀመው እስራኤል ለብዝበዛ መዳረግ እንዳልነበረባት ምክንያቱን ለመናገር ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እስራኤል ባርያ አይደለም፡፡ እስራኤል በቤት አልተወለደም ነበር፡፡” (መልስ የማይሰጥባቸው ጥያቄዎች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የተወለደው በጌታው ቤት ነውን? ",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -49,6 +49,8 @@
"02-title",
"02-01",
"02-04",
"02-07"
"02-07",
"02-09",
"02-12"
]
}