Wed Feb 19 2020 09:31:27 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-02-19 09:31:27 +03:00
parent 9e57f6ffa8
commit dfdd2db348
4 changed files with 75 additions and 17 deletions

View File

@ -22,21 +22,5 @@
{
"title": "በልቡ የሚያስባት",
"body": "ይህ ፈሊጥ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የሚንከባከባት” ወይም “ትኩረት የሚሰጣት” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

38
12/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,38 @@
[
{
"title": "አጥፊው መጥቷል",
"body": "“የሚያጠፋ ጦር ሰራዊት መጥቷል”"
},
{
"title": "በምድረ በዳ ባሉት ወና ኮረብቶች",
"body": "“ምንም ነገር በማይበቅልባቸው በምድረ በዳ ያሉ ስፍራዎች”"
},
{
"title": "የእግዚአብሔር ሰይፍ ይበላልና ",
"body": "እዚህ ላይ እግዚአብሔር ሕዝቡን ለመቅጣት ስለሚጠቀምባቸው ጦር ሰራዊቶች ሲናገር እነርሱ የእርሱ “ሰይፍ” እንደሆኑ አድርጎ ገልጾታል፡፡ እዚህ ላይ የእግዚአብሔር “ሰይፍ” ሕዝቡን የሚያጠቃና የሚበላ በጣም ትልቅ እንስሳ እንደሆነ ተደርጎ ተገልጦአል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “”ጦር ሰራዊቶች እናንተን ለመቅጣት የምጠቀምባቸው የእኔ ሰይፍ ናቸው” ወይም “እናንተን እንዲያጠቁ የሚያጠፋ ጦር ሰራተዊት ልኬባችኋለሁ” (ተለዋጭ ዘይቤ እና ሰውኛ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ከምድር ዳር ጀምሮ እስከ ምድር ዳር ድረስ ",
"body": "ይህ የሚያመለክተው የሕዝቡ ርስት የሆነውን መሬት በሙሉ ነው፡፡"
},
{
"title": "እነርሱ ስንዴን ዘሩ ነገር ግን እሾህን አጨዱ",
"body": "“እነርሱ ስንዴን ዘሩ ነገር ግን እሾህን አጨዱ እንጂ ሌላ ነገር ምንም አልሰበሰቡም”"
},
{
"title": "እነርሱ ",
"body": "“የእኔ ሕዝብ”"
},
{
"title": "የእሾህ ጥሻ",
"body": "ዙርያው በእሾህ የተሞላ ትልቅ ተክል"
},
{
"title": "ደከሙ",
"body": "የበለጠ ለመስራት አለመቻል፣ አቅምና ጉልበት ማጣት"
},
{
"title": "ከእግዚአብሔር ጽኑ ቍጣ የተነሳ ምንም ስላላገኛችሁ ታፍራላችሁ",
"body": "“ስለዚህ እግዚአብሔር እናንተን ስለተቆጣ የሰበሰባችሁት በጣም ትንሽ ስለሆነ ታፍራላችሁ፡፡” እዚህ ላይ “የሰበሰባችሁት” የሚለው ቃል ትልቅ መጠን ያለው ማለት አይደለም፣ ነገር ግን የሚያመለክተው እጅግ በጣም ትንሽ ነገር ነው፡፡"
}
]

34
12/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,34 @@
[
{
"title": "ርስታቸውን ለመንጠቅ",
"body": "“ምድሪቱን ለመውሰድ እየሞከሩ ነው”"
},
{
"title": "ለሕዝቤ ለእስራኤል ያወረስሁትን ርስት",
"body": "“ለሕዝቤ ለእስራኤል እንደ ርስት የሰጠሁትን”"
},
{
"title": "ተመልከቱ",
"body": "ይህ ቃል እዚህ ላይ ጥቅም ላይ የዋለው ቀጥሎ የሚናገረውን ንግግር ሰዎች ትኩረት እንዲሰጡት ለማድረግ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “አዳምጡ” ወይም “ለምነግራችሁ ነገር ትኩረት ስጡ” "
},
{
"title": "እነርሱን ከምድራቸው ለመንቀል",
"body": "እግዚብሔር ሕዝቡ ምድራቸውን እንዲለቅቁ ስለማስገደዱ ሲናገር እነርሱ ከምድር እንደሚነቅላቸው ተክሎች እንደሆኑ አድርጎ ገልጾአቸዋል፡፡ ይህንን ሃሳብ በኤርምያስ 1:10 ላይ እንዴት እንደተረጎምኸው ተመልከት፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- የራሳቸውን ምድር እንዲለቅቁ ለማድረግ” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የይሁዳንም ቤት ከመካከላቸው እነቅለዋለሁ",
"body": "እዚህ ላይ እግዚአብሔር የይሁዳ ሕዝብ የሎሎችን ሕዝቦች ምድር እንዲለቅቁ እንደሚያደርጋቸው ሲናገር ከምድር እንደሚነቅላቸው ተክሎች እንደሆኑ አድርጎ ገልጾአቸዋል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እኔ የይሁዳን ቤት ምድራቸውን እንዲለቅቁ አደርጋቸዋለሁ” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እነቅለዋለሁ ",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -169,6 +169,8 @@
"12-01",
"12-03",
"12-05",
"12-07"
"12-07",
"12-10",
"12-12"
]
}