Tue Feb 25 2020 11:01:17 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-02-25 11:01:17 +03:00
parent e2c2eeb644
commit d6674459bc
3 changed files with 87 additions and 1 deletions

54
23/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,54 @@
[
{
"title": "እዩ",
"body": "ይህ ቃል ቀጥሎ ለሚነገረው አስደናቂ መረጃ ትኩረት ለመስጠት የሚያነቃ ነው፡፡"
},
{
"title": "ቀናት እየመጡ ነው",
"body": "መጪው ጊዜ የተነገረው ወደ ተናጋሪው ወይም ወደ አድማጩ እንደሚመጣ አካል ተደርጎ ነው፡፡ \"ጊዜው ይመጣል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እኔ አስነሳለሁ",
"body": "የዚህ ፈሊጣዊ አነጋገር ትርጉም እርሱ ተከታይ ሚሆነውን ይሾማል ማለት ነው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የጽድቅ ቅርንጫፍ",
"body": "ይህ የዳዊት ትውልድ የሆነ መጪው ንጉሥ የተገለጸው በዛፍ ላይ እንዳደገ ቅርንጫፍ ተደርጎ ነው፡፡ \"ጻድቅ ትውልድ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የጽድቅ ቅርንጫፍ",
"body": "አንዳንድ ዘመናዊ ቅጂዎች ይህንን \"የዙፋኑ ህጋዊ ወራሽ\" በሚል ይተረጉሙታል፡፡"
},
{
"title": "\nበምድሪቱ ፍርድን እና ጽድቅን ያደርጋል\n",
"body": "\"ፍርድ\" እና \"ጽድቅ\" የሚሉት ረቂቅ ስሞች እንደ ድርጊቶች ሊገለጹ ይችላሉ፡፡ \"ሰዎች በፍትህ እና በጽድቅ እንዲያከናውኑ ያደርጋል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በምድሪቱ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ምድር\" የሚያመለክተው በምድሪቱ የሚኖሩ ሰዎችን ነው፡፡ \"በአገሪቱ የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ይሁዳ ይድናል",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ይሁዳ\" የሚለው የሚያመለክተው የይሁዳ ህዝብ ነው፡፡ \"የይሁዳ ሰዎች ይድናሉ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይሁዳ ይድናል",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"እርሱ ይሁዳን ከጠላቶቻቸው ያድናል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ እና ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እስራኤል በሰላም ይኖራል",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እስራኤል\" የሚለው የሚያመለክተው የእስራኤልን ህዝብ ነው፡፡ \"የእስራኤልን ህዝብ በሰላም ይኖራል\" (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እርሱ ይጠራል",
"body": "ይህ ንጉሡን ያመለክታል"
},
{
"title": "ያህዌ ጽድቃችን ነው",
"body": "\"ጽድቅ\" የሚለው ረቂቅ ስም እንደ ድርጊት/ተግባር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \" ለእኛ ትክክል የሆነው የሚያደርግ፣ ያህዌ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]

30
23/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,30 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -274,6 +274,8 @@
"22-27",
"22-29",
"23-title",
"23-01"
"23-01",
"23-03",
"23-05"
]
}