Mon Feb 17 2020 11:58:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-02-17 11:58:12 +03:00
parent 79562cdfc3
commit d303464f69
4 changed files with 72 additions and 14 deletions

View File

@ -25,18 +25,6 @@
},
{
"title": "በኣሊምን ተከተሉ",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"body": "“በኣልን አመለኩ”"
}
]

34
09/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,34 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡- ",
"body": "እግዚአብሔር ስለ ይሁዳ ሕዝብ መናገሩን ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል",
"body": "ኤርምያስ ከእግዚአብሔር የመጣውን በጣም አስፈላጊ መልእክት ለማስተዋወቅ ብዙ ጊዜ እነዚህን ቃላት ይጠቀማል፡፡ ይህን በኤርምያስ 6፡6 ላይ እንዴት እንደተረጎምኸው ተመልከት፡፡"
},
{
"title": "ተመልከቱ",
"body": "እግዚአብሔር ይህን ቃል የተጠቀመው ከዚህ ቀጥሎ ለሚናገረው ነገር የሰዎችን ትኩረት ለመሳብ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “አዳምጡ” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እሬት",
"body": "በጣም መራራ ጣዕም ያለው ተክል"
},
{
"title": "እነርሱን በማያውቋቸው ሕዝቦች መካከል እበትናቸዋለሁ",
"body": "“ከዚያም እኔ ይህን ምድር እንዲለቁና በብዙ የተለያዩ አገሮች እንዲኖሩ አስገድዳቸዋለሁ”"
},
{
"title": "እነርሱም ሆኑ አባቶቻቸው",
"body": "ግልጽ የሆነ ግስ መጠቀም ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እነርሱ ወይም የእነርሱ አባቶች አያውቁም” (አስጨምሬ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ከእነርሱ በኋላ ሰይፍን እልካለሁ",
"body": "እዚህ ላይ “ሰይፍ” የሚለው ቃል የጠላትን ጦር ሰራዊት ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እነርሱን እንዲዋጉአቸው ወታደራዊ ሰራዊት እልክባቸዋለሁ” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እኔ እነርሱን ሙሉ በሙሉ አጥፍቻቸዋለሁ",
"body": "ይህ እግዚአብሔር ሕዝቡን ጠላቶቻቸው እንዲያጠፉአቸው ለማድረጉ ምትክ ስም ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- እኔ ጠላቶቻቸው ሙሉ በሙሉ እንዲያጠፉአቸወ አድርጌአለሁ” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]

34
09/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,34 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡- ",
"body": "እግዚአብሔር ለይሁዳ ሕዝብ ለሚመጣው ለምድሪቱ ጥፋት እንዲያለቅሱ ይነግራቸዋል፡፡"
},
{
"title": "የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል",
"body": "ኤርምያስ ከእግዚአብሔር የመጣውን በጣም አስፈላጊ መልእክት ለማስተዋወቅ ብዙ ጊዜ እነዚህን ቃላት ይጠቀማል፡፡ ይህን በኤርምያስ 6፡6 ላይ እንዴት እንደተረጎምኸው ተመልከት፡፡"
},
{
"title": "የቀብር አልቃሾችን ጥሩ፤ ይምጡ … የሰለጠኑ ሙሾ አውራጆችን አስመጡ፤ ይምጡ",
"body": "እነዚህ ሁለት ሀረጎች ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው፡፡ እነዚህ ሀረጎች የቀብር አልቃሾች እንዲያመጡ ሊጠሩአቸው እንደሚገባ አጽንዖት ይሰጣሉ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የሰለጠኑ አልቃሽ ሴቶች ፈልጋችሁ አግኙና እነዚህን ሴቶች ወደዚህ አምጡአቸው” (ትይዩነት/ተመሳሳይነት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የቀብር አልቃሾችን ጥሩ ",
"body": "“በቀብር ላይ ሙሾ የሚያወጡ የሰለጠኑ አልቃሽ ሴቶች ጥሩ”"
},
{
"title": "ይምጡ",
"body": "ይህ ፈሊጥ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እንዲመጡ ለሴቶቹ ንገሯቸው” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የሰለጠኑ ሙሾ አውራጅ ሴቶችን ለመፈለግ ሰው ላኩ",
"body": "“ሰው ላኩ” የሚለው ሀረግ ፈሊጥ ነው፡፡ አማራጭ “የልቅሶ ሙሾ በማውረድ የሰለጠኑ ሴቶችን ለማግኘት ሰዎችን ላኩ” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የእኛ የዓይናችን ሽፋሽፍቶች ውኃን እንዲያፈልቁ ፈጥነው ለእኛ ልቅሶውን ይያዙ",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -136,6 +136,8 @@
"09-01",
"09-04",
"09-07",
"09-10"
"09-10",
"09-13",
"09-15"
]
}