Tue Feb 25 2020 11:11:17 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-02-25 11:11:17 +03:00
parent 0b5bfd6c2d
commit b99b3df76d
4 changed files with 61 additions and 11 deletions

View File

@ -12,19 +12,15 @@
"body": "ሀሰተኛ ትንቢት መናገራቸው ግልጽ ነው፡፡ ይህ ይበልጥ ግልጽ ሊደረግ ይችላል፡፡ \"ሆኖም የሀሰት ትንቢት ይናገራሉ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ምክሬ ባለበት ቢቆሙ/ቢገኙ ኖሮ",
"body": "ያህዌ እነዚህ ካህናት እና ሀሰተኛ ነቢያት የያህዌ ምክር በሚገኝበት በሰማይ ቢገኙ ምን ሊሆን ይችል እንደነበረ ይናገራል፡፡ ይህ መላምታዊ ሁኔታ ሊሆን የማይችል ነው፡፡ \"በእውነት ሰምተውኝ ቢሆን ኖሮ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (መላምታዊ ሁኔታዎች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "እኔ የምገኝበት ምክር",
"body": "በጥንቱ ዘመን፣ እግዚአብሔር በሰማይ ከመላዕክት ጋር ስብሰባ ያደርጋል ተብሎ ይታሰብ ነበር፡፡ ያህዌ የሚጠቅሰው ሰዎች ሊገኙበት የማይችሉትን እንደዚህ አይነቱን ስብሰባ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 23፡18 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ "
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ከዚህ ዘወር ማለት",
"body": "የዚህ ፈሊጥ ትርጉም እነርሱ እነዚህን ነገሮች ማድረግ ያቆማሉ ማለት ነው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]

22
23/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "አያያዥ ሃሳብ፡",
"body": "ያህዌ ስለ ሀሰተኛ ነቢያት እና ካህናት በ23፡9 ላይ የጀመረውን እና በኤርምያስ 23፡40 ላይ የሚጨርሰውን መልዕክቱን ማድረሱን ይቀጥላል፡፡"
},
{
"title": "እኔ የቅርብ አምላክ ብቻ ነኝን… የሩቅስ አምላክ አይደለሁምን?",
"body": "ያህዌ ይህንን ጥያቄ የሚጠቀመው ካህናቱ እና ሀሰተኛ ነቢያቱ እርሱ በሁሉም ስፍራ እንደሚገዛ አለማሰባቸውን ለመገሰጽ ነው፡፡ \"እኔ እዚህ በእየሩሳሌም ውስጥ ብቻ የምገኝ አምላክ አይደለሁም… ነገር ግን እኔ በሁሉም ስፍራ እገኛለሁ!\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄዎች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እኔ ልመለከተው በማልችለው ስፍራ ሊደበቅ የሚችል አለን?",
"body": "ያህዌ ይህንን ጥያቄ የሚጠቀመው ካህናቱ እና ሀሰተኛ ነቢያቱ እነርሱ የሚያደርጉት ክፉ ነገር እርሱ እንደማይመለከት አድርገው በማሰባቸው ሊገስጻቸው ነው፡፡ \"ማንም እኔ ልመለከተው በማልችለው ስውር ስፍራ መደበቅ አይችልም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄዎች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እኔ ሰማይንና ምድርን የሞላሁ አይደለሁምን?",
"body": "ያህዌ ይህንን ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የተጠቀመው እርሱ በሰማይ እና በምድር በሁሉም ስፍራ እንደሚገኝ ለማጉላት ነው፡፡ \"እኔ በሰማይ እና በምድር በሁሉም ስፍራ እገኛለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄዎች የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]

30
23/25.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,30 @@
[
{
"title": "አያያዥ ሃሳብ፡",
"body": "ያህዌ ስለ ሀሰተኛ ነቢያት እና ካህናት በ23፡9 ላይ የጀመረውን እና በኤርምያስ 23፡40 ላይ የሚጨርሰውን መልዕክቱን ማድረሱን ይቀጥላል፡፡"
},
{
"title": "በሀሰት ይተነብያሉ",
"body": "\"ማታለል\" የሚለው ቃል በገላጭ ወይም ተውሳከ ግስ ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"የሚያታልሉ/ሀሰተኛ ነገሮችን እየተነበዩ\" ወይም \"በሀሰት/በማታለል እየተነበዩ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በእኔ ስም/በስሜ",
"body": "ይህ ሀረግ የሚያመለክተው በያህዌ ሀይል እና ስልጣን ወይም እንደ እርሱ ተወካይ መናገርን ነው፡፡ ይህ ሀረግ በኤርምያስ 14፡14 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ህልም አለኝ!",
"body": "ይህ ህልም ከእግዚአብሔር ነው ማለታቸው ነው፡፡ ይህ ግልጽ ሊደረግ ይችላል፡፡ \"ከያህዌ ዘንድ የሆነ/የመጣ ህልም አለኝ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ከራሳቸው አይምሮ ሀሰትን የሚተነብዩ ነቢያት፣ እና በልባቸው ውስጥ ካለው ሽንገላ የሚተነብዩ ነቢያት ትንቢት እስከ መቼ ይቀጥላል? ",
"body": "ያህዌ ይህንን ጥያቄ የሚጠይቀው ነቢያቱ ይህንን ማድረጋቸውን መቀጠል እንደሌለባቸው ትኩረት ለመስጠት ነው፡፡\"ነቢያት ራሳቸው ያበጇቸውን ሀሰተቶች ማወጃቸው መቀጠል የለበትም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄዎች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ከራሳቸው አይምሮ የሆነ የሀሰት ትንቢት… በልቦቻቸው ካለ ሽንገላ የሆነ ትንቢት",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -282,6 +282,8 @@
"23-11",
"23-13",
"23-16",
"23-19"
"23-19",
"23-21",
"23-23"
]
}