Tue Feb 25 2020 11:09:17 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-02-25 11:09:18 +03:00
parent 53fa1db010
commit 0b5bfd6c2d
4 changed files with 75 additions and 5 deletions

View File

@ -20,11 +20,19 @@
"body": "እዚህ ስፍራ \"አፍ\" የሚያመለክተው ያህዌ የተናገረውን ነው፡፡ \"ያህዌ ያልተናገረው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "እነርሱ ሳያቋርጡ ይናገራሉ",
"body": "\"ሳያቋርጡ\" የሚለው ቃል ይህ ሁሌም የሚናገሩት ነገር እንደሆነ አጋኖ በትኩረት ለመግለጽ ነው፡፡ (ኩሸት እና አጠቃላይ አስተያየት የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "በእናንተ ላይ ጥፋት አይመጣም",
"body": "\"በእናንተ ላይ ምንም ክፉ ነገር አይደርስም\""
},
{
"title": "ነገር ግን በያህዌ ምክር ላይ ማን ተገኝቷል?የእርሱን ቃል ማን አይቷል ማንስ ሰምቷል? ለእርሱ ቃል ማን ልቡን ሰጥቶ ሰምቷል?",
"body": "እነዚህ ጥያቄዎች የዋሉት ካህናቱ እና ሀሰተኛ ነቢያቱ ያህዌን ባለመታዘዛቸው ለመገሰጽ ነው፡፡ \"ማንም ያህዌን አላማከረውም፡፡ ማንም ያህዌ የተናገረውን አልተረዳም፡፡ ማንም የያህዌን ትዕዘዞች አልታዘዘም፡፡\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄዎች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ለእርሱ ቃላት ትኩረት ስጡ፣ አድምጡም",
"body": "እነዚህ ሁለት ሀረጎች ተመሳሳይ ነገር ይገልጻሉ፡፡ በአንድ ሀረግ ሊጠቃላሉ ይችላሉ፡፡ \"ሙሉ ለሙሉ ለቃሉን ታዘዙ\""
}
]

30
23/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,30 @@
[
{
"title": "አያያዥ ሃሳብ፡",
"body": "ኤርምያስ ስለ ሀሰተኛ ነቢያት እና ካህናት በ23፡9 ላይ የጀመረውን የያህዌ መልዕክት ማድረሱን ይቀጥላል፡፡"
},
{
"title": "ይህ ከያህዌ ዘንድ የመጣ መዕበል ነው…ቁጣው እየወጣ ነው… አውሎ ነፋስ በሃይል እየተሸከረከረ እየነፈሰ ነው",
"body": "እነዚህ ሶስት ሀረጎች ሁሉም ታላቅ ማዕበልን ሲገልጹ ይህም የያህዌን ቁጣ የሚገልጽ ዘይቤያዊ አነጋገር ነው፡፡ ይህ በተነጻታሪ ዘይቤ ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"የያህዌ ቁጣ እንደ ታላቅ ማዕበል፣ በቁጣ ወጥቶ እንደ አውሎ ነፋስ በሀይል እየተሽከረከረ እየመጣ ነው\" (ዘይቤያዊ አነጋገር እና ተነጻጻሪ ዘይቤ የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አውሎ ነፋስ",
"body": "ሀይለኛ የነፋስ ማዕበል"
},
{
"title": "በክፉዎች ራስ ላይ በሃይል እየተሽከረከረ የነፍሳል ",
"body": "የያህዌ ቁጣ የተነገረው በክፉዎች ዙሪያ እንደሚነፍስ አውሎነፋስ ነው፡፡ \"እንደ አውሎ ነፋስ በክፉዎች ላይ እየመጣ ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር እና ተነጻጻሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይህ እስኪሆን የያህዌ ቁጣ አይመለስም",
"body": "የያህዌ ቁጣ የተነገረው በራሱ ህይወት እንዳለው እና ማድረግ እንደሚችል ተደርጎ ነው፡፡ \"ይህ እስኪሆን የያህዌ ቁጣውን አይመልስም/አያቆምም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሰውኛ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በልቡ ያለውን ፈቃዱን ይፈጽማል",
"body": "እዚህ ስፍራ \"የልብ ፈቃድ\" የሚለው የሚያመለክተው ያህዌ እንዲሆኑ የሚፈልጋቸውን ነገሮች ነው፡፡ \"ያቀደውን ቅጣት ሁሉ ፈጽሞ ያደርጋል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የኋልኛው ዘመን",
"body": "\"መጪው ጊዜ\" "
}
]

30
23/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,30 @@
[
{
"title": "አያያዥ ሃሳብ፡",
"body": "ኤርምያስ ስለ ሀሰተኛ ነቢያት እና ካህናት በ23፡9 ላይ የጀመረውን የያህዌ መልዕክት ማድረሱን ይቀጥላል፡፡"
},
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ያህዌ ከቁጥር 21-40 ይናገራል፡፤"
},
{
"title": "እነርሱ አሁንም ትንቢት ይናገራሉ",
"body": "ሀሰተኛ ትንቢት መናገራቸው ግልጽ ነው፡፡ ይህ ይበልጥ ግልጽ ሊደረግ ይችላል፡፡ \"ሆኖም የሀሰት ትንቢት ይናገራሉ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -280,6 +280,8 @@
"23-07",
"23-09",
"23-11",
"23-13"
"23-13",
"23-16",
"23-19"
]
}