Wed Mar 04 2020 20:11:39 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-03-04 20:11:39 +03:00
parent 6d6254765c
commit b591be0561
3 changed files with 49 additions and 6 deletions

View File

@ -17,14 +17,26 @@
},
{
"title": "ፈረሶች ሆይ ውጡ ሰረገሎችም ሆይ ንጎዱ",
"body": ""
"body": "“ፈረሶች” እና “ሰረገሎች” የሚያመለክቱት ፈረስ እና ሰረገላ የሚጠቀሙ ሰራዊቶችን ነው፡፡ የግብፅ መሪዎች ሰራዊታቸውን ለጦርነት ተነሱ ብለው አዘዙ፡፡ “እናንተ በፈረስ ያላችሁ ሰራዊቶች በሰረገላ ላይም ያላችሁ ሰራዊቶች ወደጦርነት ውጡ”"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ጋሻም የሚያነግቡ የኢትዮጵያና የፋጥ ኃያላን",
"body": "ይህ ትዕዛዝ ቀጥታ ለሰራዊቱ የታዘዘ ነው፡፡ “እናንተ ጋሻ የምታነግቡ የኢትዮጲያና የፋጥ ሃያላን ወደ ጦርነት ውጡ”"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ኢትዮጲያና የፋጥ",
"body": "እነዚህ የኢትዮጲያና ሊቢያ ከተማ ስሞች ናቸው"
},
{
"title": "ቀስትንም ይዘው የሚስቡ የሉድ ኃያላን ይውጡ",
"body": "ከበፊቱ አረፍተነገር ሰራዊቶች ወደ ጦርነት እንዲወጡ እንረዳለን፡፡ እነዚህ ሊደጋገሙ ይችላሉ፡፡ የህም ትዕዛዝ ቀጥጣ ለሰራዊት ወታደሮች የተሰጠ እንደሆነ ያሳያል፡፡ “የሉድ ሃያላን ቀስትንም የምትስቡ ወደ ጦርነት ውጡ”"
},
{
"title": "ሉድ",
"body": "ይህ በሉድ ከተማ የሚገኙ ህዝቦች ስም መጠሪያ ሲሆን በመፅሀፍ ቅዱስ ላይ ሊዲያ የሚለው ስም ነው፡፡"
},
{
"title": "ቀስትንም ይዘው የሚስቡ",
"body": "ይህ ሀረግ ለመተኮስ ቀስትን አስገብተው የሚስቡ ማለት ነው፡፡ “ቀስትንም የሚስቡ ሃያላን”"
}
]

30
46/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,30 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -533,6 +533,7 @@
"45-04",
"46-title",
"46-01",
"46-05"
"46-05",
"46-07"
]
}