Wed Mar 04 2020 20:09:39 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-03-04 20:09:39 +03:00
parent 0299b98638
commit 6d6254765c
3 changed files with 46 additions and 27 deletions

View File

@ -1,42 +1,30 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
"title": "አጠቃላይ ሀሳብ",
"body": "የኤርምያስ ራዕይ ለግብፅ ቀጠለ"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ለምን አየሁ",
"body": "እግዙአብሄር እንደተናገራ ያሳየናል፡፡ እግዚአብሄር ይህ አይነት ጥያቄዎች የሚታየውን እና ቀጣይ የሚናገረውን ልብ እንዲሉ የሚጠቀመው ነው፡፡ “እየተፈጠረ ያለውን ተመልከቱ”"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ፈርተው ወደ",
"body": "“የግብፅ ሰራዊቶች ፈርተዋል”"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "በዚያ ድንጋጤ አለ",
"body": "“በዙሪያቸው ያለው ሁሉ ያስደነግጣል”"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ይላል እግዚአብሄር",
"body": "እግዚአብሄር ራሱን በስሙ የገለጸበት ምክንያት ቃሉን አስረግጦ ለመናገር ስለፈለገ ነው፡፡፤ ኤርምያስ 1፡8 የተተረጎመበትን መንገድ ይመልከቱ፡፡ ‹‹እግዚአብሄር የተናገረው ይህንን ነው›› ወይም ‹‹እኔ እግዚአብሄር የተናገርኩት ይህንን ነው››"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ፈጣኑ አያመልጥም ኃያሉም አይድንም",
"body": "እነዚህ ሁለት ሀረጎች አንድ ሀሳብ ሲኖራቸው ይህም ማንም ፈጣኑ እና ሃያሉም ማምለጥ አይችሉም፡፡ “ፈጣኖቹ ሰራዊቶች ማምለጥ አይችሉም”"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "በኤፍራጥስ ወንዝ በኩል ተሰናክለው ወደቁ",
"body": "በጦርነቱ መውደቅ እና መሞት እነደ ሰራዊቱ ተሰናክለው እንደ ወደቁ መስሎ ይናገራል፡፡ “የግብፃውያን ሰራዊት በኤፍራጥስ ወንዝ በኩል በሽንፈት እና ሞት ደረሰባቸው”"
}
]

30
46/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,30 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ ማብራሪያ",
"body": "ኤርምየስ ለግብፅ ከተማ እግዚአብሄር እየተናገረ መሆኑን ይናገራል፡፡"
},
{
"title": "ይህ እንደ ግብጽ ወንዝ የሚነሣ…ማን ነው…እንደ ወንዝ",
"body": "አግዚአብሄር ይህንጥያቄ ስለ ግብፅ የሚናገረውን ልብ እንዲሉ የሚጠቀመው ነው፡፡ “እንደ ግብፅ ወንዝ የሚነሳውን ተመልከቱ”"
},
{
"title": "ግብጽ እንደ ግብጽ ወንዝ ይነሳል",
"body": "በአመት አንድ ጊዜ የግብፅ ወንዝ ይሞላል ደግሞም በዙሪያው ያለውን ቦታ በውሃ ያጥለቀልቃል፡፡ እግዚአብሄር ግብፅን እንደ የግብፅ ወንዝ መስሎ ይናገራል ምክንያቱም የግብፅ ሕዝቦች ከተማ እና መሬቶችን የሚያጠፉ ሃያሎች ነን ብለው ስለሚያስቡ ነው፡፡ "
},
{
"title": "ግብፅ…ብሎአል",
"body": "ግብፅ የሚለው ቃል የግብፅ ህዝብን ያመለክታል፡፡ “ግብፃውያን… ግብፃውያን ብለዋል”"
},
{
"title": "ፈረሶች ሆይ ውጡ ሰረገሎችም ሆይ ንጎዱ",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -532,6 +532,7 @@
"45-01",
"45-04",
"46-title",
"46-01"
"46-01",
"46-05"
]
}