Thu Feb 27 2020 10:07:42 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-02-27 10:07:42 +03:00
parent dd10dfbffb
commit b0860bfd76
4 changed files with 65 additions and 15 deletions

View File

@ -8,19 +8,7 @@
"body": "\"የአገራቱ ታላላቅ ሰዎች የሚባሉ የህዝብ ክፍሎች\" ወይም \"ከሌላው ይልቅ ከፍ ያለ ስፍራ የተሰጣቸው የህዝብ ክፍሎች\""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ምስጋና ይሰማ",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"እያንዳንዱ ድምጻችሁን እንዲሰማ አድርጉ\"በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]

26
31/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,26 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ያህዌ እንዴት የእስራኤልን ህዝብ ከተማረኩበት ከባቢሎን እንደሚመልስ መናገሩን ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "እነሆ",
"body": "\"ተመልከቱ\" ወይም \"አድምጡ\" ወይም \"ቀጥሎ የምነግራችሁን ለመስማት ትኩረት ስጡ\""
},
{
"title": "እነርሱን ለማምጣት",
"body": "\"እስራኤላውያንን ለማምጣት\""
},
{
"title": "ደስታቸውን ሲገልጹ እኔ እመራቸዋለሁ",
"body": "ያህዌ ይመራቸዋል እነርሱም ወደ ያህዌ ይጸልያሉ፡፡ አንዳንድ ጥንታዊ ቅጂዎች፣ \"ያህዌ ይመራቸዋል ደግሞም ያጽናናቸዋል\" ይላሉ፡፡"
},
{
"title": "እኔ ለእስራኤል አባት እሆናለሁ፣ ኤፍሬም በኩሬ ይሆናል",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ኤፍሬም\" ለ \"እስራኤል\" ሌላው ስሙ ነው፡፡ \"ለእስራኤል ህዝብ እንደ አባት እሆናለሁ፣ እነርሱም ለእኔ እንደ በኩር ልጅ ይሆኑኛል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር እና ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የመጀመርያ ልጄ/ የኩር ልጄ",
"body": "የበኩር ልጅ ልዩ ክብር እና ሀላፊነት አለበት"
}
]

34
31/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,34 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ያህዌ እንዴት የእስራኤልን ህዝብ ከተማረኩበት ከባቢሎን እንደሚመልስ መናገሩን ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "አድምጡ … ተናገሩ",
"body": "ያህዌ ለአገራት ይናገራል፣ ስለዚህ እነዚህ ግሶች ብዙ ቁጥር ናቸው፡፡ (ተውላጠ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እስራኤልን የበተናት እርሱ መልሶ ይሰበስባታል ደግሞም ይተብቃታል",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ እንደ ሌላ አድርጎ ይናገራል፤ ስለ እስራኤል ህዝብ ደግሞ እርዳታ ያጣች ሴት አድርጎ ይናገራል፡፡ \"እኔ ህዝቤ እስራኤል በአገራት መሃል እንዲበተን አድርጌያለሁ፣ ነገር ግን አሁን ወደ ቤታቸው እመልሳቸዋለሁ ደግሞም እጠብቃቸዋለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ተውላጠ ስሞች እና ዘይቤያዊ አነጋገር የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -368,6 +368,8 @@
"30-23",
"31-title",
"31-01",
"31-04"
"31-04",
"31-07",
"31-08"
]
}