Mon Feb 17 2020 11:52:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-02-17 11:52:12 +03:00
parent 00232ceb9e
commit a8cc17b9cb
3 changed files with 44 additions and 5 deletions

View File

@ -28,11 +28,15 @@
"body": "“ብዙ ኃጢአት በማድረግ ደክመዋል”"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "መኖርያችሁ በሽንገላ መካከል ነው",
"body": "እግዚአብሔር በውሸታሞች መካከል መኖር በሽንገላ መካከል መኖር እንደሆነ አድርጎ ተናግሯል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “መኖርያችሁ በውሸታሞች መኖርያ መካል ነው” ወይም “እናንተ የምትኖሩት በውሸታሞች መካከል ነው” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "በሽንገላቸው",
"body": "“እነዚህን ሁሉ ውሸቶች በመናገር”"
},
{
"title": "ይህ የእግዚአብሔር አዋጅ ነው",
"body": "እግዚአብሔር የሚናገረው ነገር እርግጠኛ እንደሆነ ለመግለጽ በስም ስለ ራሱ ይናገራል፡፡ ይህን በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደተረጎምኸው ተመልከት፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር የተናገረው ይህ ነው” ወይም “እኔ እግዚአብሔር የተናገርሁት ይህ ነው” (አንደኛ፣ ሁለተኛና ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ) "
}
]

34
09/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,34 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡- ",
"body": "እግዚአብሔር ስለ ይሁዳ ሕዝብ መናገሩን ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "ተመልከት",
"body": "እዚህ ላይ እግዚአብሔር ይህን ቃል የተጠቀመው የኤርምያስን ትኩረት ቀጥሎ ወደሚናገረው ንግግር ለመሳብ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “አድምጥ” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እነርሱን ለማንጠር",
"body": "እግዚአብሔር ሕዝቡን ስለመፈተንና ክፉ መንገዳቸውን ፊት ለፊት ስለመጋፈጥ ሲናገር እነርሱ ብረት እንደሆኑና እርሱ የብረቱን ቆሻሻ ለማስወገድ ብረቱን በማቅለጫ እንደሚያቀልጠው አድርጎ ገልጾታል፡፡ ( ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሕዝቤ በሰሩት ኃጢአት ምክንያት ምን ማድረግ እችላለሁ?",
"body": "እግዚአብሔር ይህን መልስ የማይሰጥበት ጥያቄ የተጠቀመው ከሰሩት ስራ የተነሳ ሕዝቡን ሊጋፈጥ የሚያስፈልገው በዚህ መንገድ እንደሆነ ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ ጥያቄ እንደ ዐረፍተ ሃሳብ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ከሰሩት ስራ የተነሳ ከሕዝቤ ጋር መጋፈጥ የሚገባኝ እንደዚህ ነው” (መልስ የማይሰጥባቸው ጥያቄዎች የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ምላሶቻቸው የተሳሉ ቀስቶች ናቸው",
"body": "ይህን የሚናገረው ሰዎች በሚናገሩት ንግግር ሌሎች ሰዎችን በጣም ሲለሚጎዱ የሰዎች ምላሶቻቸው የተሳሉ ቀስቶች እንደሆኑ ተደርገው ተገልጸዋል፡፡ እዚህ ላይ ንግግራቸው “በምላሶቻቸው” ተወክሏል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ቃላቶቻቸው ሌሎች ሰዎችን እንደሚጎዱ እንደተሳሉ ቀስቶች ናቸው” (ተለዋጭ ዘይቤ እና ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በአንደበቶቻቸው ከባልንጀሮቻቸው ጋር ሰላምን ይናገራሉ",
"body": "እዚህ ላይ የሰዎች ንግግር “በአንደበቶቻቸው” ተወክሏል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ከባልንጀሮቻቸው ጋር ሰላም እንፈልጋለን እያሉ ይናገራሉ” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ነገር ግን በልባቸው አድብተው ይጠብቁአቸዋል",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -133,6 +133,7 @@
"08-18",
"08-20",
"09-title",
"09-01"
"09-01",
"09-04"
]
}