Mon Feb 17 2020 11:54:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-02-17 11:54:12 +03:00
parent a8cc17b9cb
commit 8db31d19de
3 changed files with 47 additions and 4 deletions

View File

@ -25,10 +25,14 @@
},
{
"title": "ነገር ግን በልባቸው አድብተው ይጠብቁአቸዋል",
"body": ""
"body": "እዚህ ላይ የሰዎች ፍላጎት “በልባቸው” ተወክሏል፡፡ አደን ወጥቶ ለመብላት የሚፈልገውን ለማጥቃት እንደሚያደፍጥና እንደሚጠብቅ እንስሳ እንደዚሁ እነርሱም ባልንጀሮቻቸውን ለመጉዳት የሚፈልጉ እንደሆኑ አድርጎ ተናግሯል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ነገር ግን እነርሱ የሚፈልጉት ነገር ባልንጀሮቻቸውን ማጥፋት ነው” (ተለዋጭ ዘይቤ እና ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ታዲያ ስለነዚህ ነገሮች ልቀጣቸው አይገባኝምን? … እኔ ራሴስ እንደዚህ ዓይነቱን ሕዝብ አልበቀልምን?",
"body": "እግዚአብሔር እነዚህን መልስ የማይሰጥባቸውን ጥያቄዎች የተጠቀመው እነርሱ የሰሯቸው ነገሮች በጣም መጥፎ ከመሆናቸው የተነሳ በእነርሱ ላይ ምህረት እንደማይኖረውና እነርሱን ከመቅጣት ራሱን እንደማያስቆም አጽንዖት ለመስጠት ነው፡፡ እነዚህን ተመሳሳይ ቃላት በኤርምያስ 5፡9 ላይ እንዴት እንደተረጎምኸው ተመልከት፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እነርሱ እነዚህን ነገሮች ከማድረጋቸው የተነሳ እኔ እቀጣቸዋለሁ … እኔ ራሴ በእርግጠኝነት በእነርሱ ላይ እበቀላለሁ፡፡” (መልስ የማይሰጥባቸው ጥያቄዎች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይህ የእግዚአብሔር አዋጅ ነው",
"body": "እግዚአብሔር የሚናገረው ነገር እርግጠኛ እንደሆነ ለመግለጽ በስም ስለ ራሱ ይናገራል፡፡ ይህን በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደተረጎምኸው ተመልከት፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር የተናገረው ይህ ነው” ወይም “እኔ እግዚአብሔር የተናገርሁት ይህ ነው” (አንደኛ፣ ሁለተኛና ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ) "
}
]

38
09/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,38 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡- ",
"body": "እግዚአብሔር ስለ ይሁዳ ሕዝብ መናገሩን ቀጥሏል፡፡ በቁጥር 12 ኤርምያስ አስተያየት ይሰጣል፡፡"
},
{
"title": "እኔ የሃዘን ልቅሶ አለቅሳለሁ … ለማሰማርያዎቹ የቀብር ልቅሶ ይለቀሳል",
"body": "የሞተች ሰው እንደሆነች በማሰብ እንደዚሁ እግዚአብሔር ለእስራኤል ምድር ያለቅሳል፡፡ (ትይዩነት/ተመሳሳይነት እና ሰውኛ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የቀብር ልቅሶ ይለቀሳል",
"body": "ይህ በገቢር ቅርጽ ሊብራራ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እኔ የቀብር ልቅሶ አለቅሳለሁ” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ማሰማሪያዎቹ",
"body": "“እንስሳት ሳር የሚግጡበት የግጦሽ ስፍራ”"
},
{
"title": "እነርሱ ተቃጥለዋልና",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -134,6 +134,7 @@
"08-20",
"09-title",
"09-01",
"09-04"
"09-04",
"09-07"
]
}