Thu Feb 27 2020 09:43:41 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-02-27 09:43:42 +03:00
parent d087a7c6ab
commit 8414ff090e
3 changed files with 58 additions and 15 deletions

View File

@ -4,31 +4,43 @@
"body": "ያህዌ ለእስራኤላውያን መናገሩን ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ባሪያዬ ያዕቆብ… እስራኤል",
"body": "\"ያዕቆብ\" እና \"እስራኤል\" የእስራኤላውያን አባቶች ስሞች ናቸው፣ ደግሞም እነዚህ ስሞች ለእስራኤላውያን ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ናቸው፡፡ \"እናንተ የእስራኤል ሰዎች …የያዕቆብ ትውልዶች\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "አትጨነቁ",
"body": "\"ተስፋ አትቁረጡ\""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "እነሆ እኔ እንደሆንኩ እዩ",
"body": "\"እኔ ለምን እኔ ነኝ እንደምል በጥንቃቄ አድምጡ\""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ከምርኮ ምድር ",
"body": "\"ምርኮ\" የሚለው ረቂቅ ስም፣ \"ምርኮኛ\" የሚለውን ስም በመጠቀም መተረጎም ይችላል፡፡ \"ምርኮኛ ከነበሩበት ስፍራ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ያዕቆብ ይመለሳል… እርሱ በሰላም ይቀመጣል",
"body": "የያዕቆብ ስም ለትውልዶቹ ሜቶኖሚ/ ነው፡፡ ያህዌ ለያዕቆብ የሚናገረው ለሌላ ሰው እንደሚናገር አድርጎ ነው፡፡ ያዕቆብ ወዴት እንደሚመለስ ይበልጥ ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡ \"ያዕቆብ ወደ ራሱ ምድር ይመለሳል… በሰላም ይጠበቃል\" ወይም \"የያዕቆብ ትውልዶች ይመለሳሉ… ደህንነታቸው ይጠበቃል\" ወይም \"እናንተ የያዕቆብ ትውልዶች ትመለሳላችሁ… ደህንነታችሁ ይጠበቃል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት እና ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚሉትን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "አስተማማኝ",
"body": "\"በደህና መጠበቅ\""
},
{
"title": "እኔ እናንተን ከበተንከሉበት",
"body": "\"እኔ ከላክኋችሁ ስፍራ\""
},
{
"title": "ነገር ግን በእርግጥ እኔ አላጠፋችሁም",
"body": "\"ነገር ግን እኔ ሙሉ ለሙሉ አላጠፋችሁም\" (ዩፊምዝም/የማያስደስትን ቃል ሻልባለ ቃል መተካት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በእርግጥ ሳልቀጣችሁ አልቀርም",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"በእርግጥ እቀጣችኋለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አሉታዊ ጥንድ ትርጉም የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]

30
30/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,30 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -358,6 +358,7 @@
"30-01",
"30-04",
"30-06",
"30-08"
"30-08",
"30-10"
]
}