Fri Feb 21 2020 13:14:15 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-02-21 13:14:15 +03:00
parent 66f0b80b58
commit 8338fbb1bb
3 changed files with 46 additions and 15 deletions

View File

@ -8,27 +8,23 @@
"body": "\"ቤት\" የሚለው ቃል በንጉሡ ቤት ለሚኖሩ ሰዎች ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ነው፡፡ በዚህ ሁኔታ ይህ የሚያመለክተው ንጉሡን እና ቤተሰቡን ነው፡፡ \"የይሁዳ ንጉሥ እና ቤተሰቡ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የዳዊት ቤት",
"body": "ይህ የሚያመለክተው \"በይሁዳ ንጉሥ ቤት\" እንደሚላቸውን ተመሳሳይ ሰዎች ነው፡፡ መላው የይሁዳ ነገሥታት የዳዊት ትውልድ ናቸው፡፡ \"የዳዊት ትውልዶች\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "በማለዳ ፍትህ ይሆናል",
"body": "\"ፍትህ\" የሚለው ረቂቅ ስም ድርጊት ተደርጎ ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"ሁልጊዜም የምትገዟቸውን ሰዎች በትክክል አስተዳድሯቸው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የጨቋኝ እጅ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እጅ\" የሚወክለው ሀይልን ነው፡፡ \"እነርሱን የጨቆነው ሀይል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ቁጣዬ እንደ እሳት ወጥቶ ይነዳል",
"body": "እዚህ ስፍራ የያህዌ ቁጣ የተነገረው ክፉ የሰሩትን እንደሚያቃጥል አሳት ተደርጎ ነው፡፡ \"እናንተን በቁጣዬ በቶሎ አንዳችሁንም ሳላስቀር ቀጥቼ አጠፋችኋለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ይህን ማስቀረት የሚችል የለም",
"body": "ኤርምያስ በተነጻጻሪ ዘይቤ የቀረበውን የያህዌን ቅጣት በውሃ ሊጠፋ እንደማይችል ታላቅ እሳት መግለጹን ቀጥሏል፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]

34
21/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,34 @@
[
{
"title": "እዩ",
"body": "ይህ ሰሚው ሁሉ ቀጥሎ ሊሆን ላለው ነገር ትኩረት እንዲሰጥ ያነቃዋል፡፡ \"ትኩረት ስጡ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡"
},
{
"title": "የሸለቆው ነዋሪት",
"body": "ለዚህ ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) ይህ እየሩሳሌም እንደሚለው፣ ከሸለቆብ በላይ የሚገኘውን የእየሩሳሌም ክፍል ሊያመለክት ይችላል፣ ምክንያቱም \"ነዋሪት\" ነጠላ ቁጥር ሴቴ ጾታ ነው ወይም 2) ይህ ሌላ ከተማን ወይም ቡድን ሊያመለክት ይችላል፡፡ ብዙ ቅጂዎች ከተማይቱን ለይቶ ከማሳወቅ ይልቅ ዋናውን መልክ ይተዉታል፡፡"
},
{
"title": "እኔ እቃወማለሁ",
"body": "\"እቃወማለሁ\" ወይም \"እኔ እቀጣለሁ\""
},
{
"title": "በሜዳ የሚገኘው አለት",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -255,6 +255,7 @@
"21-01",
"21-03",
"21-06",
"21-08"
"21-08",
"21-11"
]
}