diff --git a/21/11.txt b/21/11.txt index eb65c14..cbe137c 100644 --- a/21/11.txt +++ b/21/11.txt @@ -8,27 +8,23 @@ "body": "\"ቤት\" የሚለው ቃል በንጉሡ ቤት ለሚኖሩ ሰዎች ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ነው፡፡ በዚህ ሁኔታ ይህ የሚያመለክተው ንጉሡን እና ቤተሰቡን ነው፡፡ \"የይሁዳ ንጉሥ እና ቤተሰቡ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ) " }, { - "title": "", - "body": "" + "title": "የዳዊት ቤት", + "body": "ይህ የሚያመለክተው \"በይሁዳ ንጉሥ ቤት\" እንደሚላቸውን ተመሳሳይ ሰዎች ነው፡፡ መላው የይሁዳ ነገሥታት የዳዊት ትውልድ ናቸው፡፡ \"የዳዊት ትውልዶች\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ) " }, { - "title": "", - "body": "" + "title": "በማለዳ ፍትህ ይሆናል", + "body": "\"ፍትህ\" የሚለው ረቂቅ ስም ድርጊት ተደርጎ ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"ሁልጊዜም የምትገዟቸውን ሰዎች በትክክል አስተዳድሯቸው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)" }, { - "title": "", - "body": "" + "title": "የጨቋኝ እጅ", + "body": "እዚህ ስፍራ \"እጅ\" የሚወክለው ሀይልን ነው፡፡ \"እነርሱን የጨቆነው ሀይል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ) " }, { - "title": "", - "body": "" + "title": "ቁጣዬ እንደ እሳት ወጥቶ ይነዳል", + "body": "እዚህ ስፍራ የያህዌ ቁጣ የተነገረው ክፉ የሰሩትን እንደሚያቃጥል አሳት ተደርጎ ነው፡፡ \"እናንተን በቁጣዬ በቶሎ አንዳችሁንም ሳላስቀር ቀጥቼ አጠፋችኋለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ) " }, { - "title": "", - "body": "" - }, - { - "title": "", - "body": "" + "title": "ይህን ማስቀረት የሚችል የለም", + "body": "ኤርምያስ በተነጻጻሪ ዘይቤ የቀረበውን የያህዌን ቅጣት በውሃ ሊጠፋ እንደማይችል ታላቅ እሳት መግለጹን ቀጥሏል፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)" } ] \ No newline at end of file diff --git a/21/13.txt b/21/13.txt new file mode 100644 index 0000000..9ac404d --- /dev/null +++ b/21/13.txt @@ -0,0 +1,34 @@ +[ + { + "title": "እዩ", + "body": "ይህ ሰሚው ሁሉ ቀጥሎ ሊሆን ላለው ነገር ትኩረት እንዲሰጥ ያነቃዋል፡፡ \"ትኩረት ስጡ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡" + }, + { + "title": "የሸለቆው ነዋሪት", + "body": "ለዚህ ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) ይህ እየሩሳሌም እንደሚለው፣ ከሸለቆብ በላይ የሚገኘውን የእየሩሳሌም ክፍል ሊያመለክት ይችላል፣ ምክንያቱም \"ነዋሪት\" ነጠላ ቁጥር ሴቴ ጾታ ነው ወይም 2) ይህ ሌላ ከተማን ወይም ቡድን ሊያመለክት ይችላል፡፡ ብዙ ቅጂዎች ከተማይቱን ለይቶ ከማሳወቅ ይልቅ ዋናውን መልክ ይተዉታል፡፡" + }, + { + "title": "እኔ እቃወማለሁ", + "body": "\"እቃወማለሁ\" ወይም \"እኔ እቀጣለሁ\"" + }, + { + "title": "በሜዳ የሚገኘው አለት", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 0ceec0e..2a59a79 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -255,6 +255,7 @@ "21-01", "21-03", "21-06", - "21-08" + "21-08", + "21-11" ] } \ No newline at end of file