Tue Feb 25 2020 11:55:20 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-02-25 11:55:21 +03:00
parent 76e18284e0
commit 81a91ed6d3
5 changed files with 70 additions and 13 deletions

View File

@ -12,19 +12,11 @@
"body": "እጅ የሚለው ለሰውየው ስኔክቲክ/የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ/ ነው፡፡ \" ወደ ይሁዳ፣ … በእነዚያ ነገስታት አምባሳደሮች በኩል ውሰዳቸው\" (ስኔክቲክ/የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ለእነርሱ ለአለቆቻቸው ትዕዛዞችን ስጥ",
"body": "ኤርምያስ ብዙ ሰንሰለቶችን እና ቀንበር ለእያንዳንዱ አምባሳደር/መልዕክተኛ እንደዚሁም ሰንሰለቶቹን እና ቀንበሩን በተመለከተ ለእያንዳንዱ ንጉሥ መልዕክት ይልካል፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የሰራዊት ጌታ ያህዌ… እንዲህ ይላል",
"body": "ኤርምያስ ብዙውን ጊዜ እነዚህን ቃላት የሚጠቀመው ከያህዌ ዘንድ ጠቃሚ መልዕክትን ለማስተዋወቅ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 6፡6 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ "
}
]

22
27/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "በታላቁ ሀይሌ እና በተዘረጉ ክንዶቼ",
"body": "\"የተዘረጉ/የተመሱ እጆች\" የሚለው ሀረግ የሚያመለክተው ታላቅ ሀይልን ሲሆን የመጀመሪያውን ሀረግ ያጠናክራል፡፡ \"በጣም ታላቅ በሆነው ሀይሌ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር እና ጥንድ ትርጉም የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በዐይኖቼ ፊት ትክክለኛ ለሆነው ይህን እሰጠዋለሁ",
"body": "ሌላው ሊሰጥ የሚችለው ትርጉም \"እኔ ለማንኛውም ለወደድኩት ሰው ይህን እሰጣለሁ\""
},
{
"title": "እኔ… እነዚህን ምድሮች ሁሉ ለናቡከደነጾር … ለአገልጋዬ ሰጥቼዋለሁ",
"body": "እጅ የሚለው በእጅ ለሚሰራው ሀይል የተሰጠ ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ሲሆን፣ \"ምድር\" በእነዚያ ምድሮች ለሚኖሩ ሰዎች ሜቶኖሚ ነው፡፡ \"እኔ… በዚህ ምድር የሚኖሩ ሰዎችን በባሪያዬ… በናቡከደነጾር ስልጣን ስር አደርጋለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ለእርሱ ምድር ጊዜው ደርሷል",
"body": "የጊዜውን ባህርይ ግልጽ ማድረግ ሊያስፈልግ ይችላል፡፡ \"የእርሱን ምድር የምደመስስበት ጊዜ ደርሷል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ለእርሱ ይገዛሉ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እርሱ\" የሚለው የሚያመለክተው የባቢሎንን መንግስት የሚወክለውን ናቡከደነጾርን ነው፡፡ \"ባቢሎንን ይረታል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]

14
27/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "ያ አንገቱን በንጉሡ ቀንበር ስር አያደርግም",
"body": "የንጉሡ ባሪያ መሆን የተገለጸው እንስሳ እንደመሆን እና ከባድ ስራ ይሰራ ዘንድ ንጉሡ በአንገቱ ላይ ቀንበር እንደጫነበት ሰው ተደርጎ ነው፡፡ \"ደግሞስ የማን ህዝብ በፈቃዱ ለንጉሡ ባሪያ ሳይሆን ይቀራል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በእርሱ እጅ እኔ ይህን ደምስሻለሁ",
"body": "እዚህ ስፍራ እጁ የሚለው ለናቡከደነጾር ሀይል ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ነው፣ ወይም ለናቡከደነጾር ሰራዊት ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ሊሆን ይችላል፡፡ \"ይህንን ለማጥፋት የናቡከደነጾርን ሀይል ተጠቅሜያለሁ\" ወይም \"የናቡከደነጾር ሰራዊት ይህንን ማጥፋት እንዲችል አቅም ሰጥቼዋለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]

26
27/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,26 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ያህዌ በኤርምያስ በኩል ለይሁዳ ህዝብ መናገሩን ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -322,6 +322,9 @@
"26-18",
"26-20",
"26-22",
"27-title"
"27-title",
"27-01",
"27-05",
"27-08"
]
}