Wed Feb 12 2020 14:48:20 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-02-12 14:48:20 +03:00
parent 10d083baf1
commit 649e6ae539
3 changed files with 59 additions and 7 deletions

View File

@ -20,15 +20,23 @@
"body": "ይህ በገቢር ቅርጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ግብጽ ታዋርድሻለች”"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "አንቺ ደግሞ በግብጽ ትዋረጃለሸ",
"body": "የእስራኤል ሕዝብ ያዝናል ምክንያቱም የግብጽ ጦር ሰራዊት እነርሱን ሊታደጋቸው አይችልም፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ግብጽ ሊታደግሽ ባልቻለ ጊዜ አንቺ ትዋረጃለሽ” (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለጸ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "አሦር እንዳዋረደሽ",
"body": "“እንዳዋረደሽ” የሚለው ቃል ከበፊቱ ሀረግ ልንረዳው የምንችለው ነው፡፡ ይህ በገቢር ቅርጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “አንቺ በአሦር እንደተዋረድሽ” ወይም “አሦር አንቺን እንዳዋረደችሽ” (አስጨምሬ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ከዚያም ትወጫለሽ",
"body": "“አንቺ ከግብጽ ትወጫለሽ”"
},
{
"title": "እጆችሽን በራስሽ ላይ አድርገሽ",
"body": "ይህ የኃፍረት ምልክት ነው፡፡ (ምሳሌያዊ ድርጊት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አንቺም በእነርሱ አይከናወንልሽም",
"body": "ይህ በገቢር ቅርጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ሰለዚህ እነርሱ አይረዱሽም” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]

42
03/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,42 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡- ",
"body": "እግዚአብሔር መናገሩን ቀጥሏል፡፡ ይህ በኤርምያስ 2:1 ላይ ለኤርምያስ ሊገልጥለት የጀመረው የትንቢቱ አካል ነው፡፡"
},
{
"title": "እርሱ እንደገና ወደ እርሷ ይመለሳልን?",
"body": "እግዚአብሔር ይህን ጥያቄ የተጠቀመው አንድ ወንድ ሚስቱን ሌላ ወንድ ካገባት በኋላ እንደገና ወደ እርሷ ፈጽሞ እንደማይመለስ ሕዝቡን ለማሳሰብ ነው፡፡ ይህ ጥያቄ እንደ ዓረፍተ ሐሳብ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እንደገና ወደ እርሷ አይመለስም፡፡” (መልስ የማይሰጥባቸው ጥያቄዎች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ምድሪቱ ፈጽማ አትረክስምን",
"body": "እግዚአብሔር ይህን ጥያቄ የተጠቀመው ያገባ ወንድ ሚስቱ ሌላ ወንድ ካገባች በኋላ እንደገና ወደ ሚስቱ እንደማይመለስ ሕዝቡን ለማሳሰብ ነው ምክንያቱም ምድሪቱ በስርዓት እንደምትረክስ ስለሚያውቅ ነው፡፡ ይህ ጥያቄ እንደ ዓረፍተ ሐሳብ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ምድሪቱ ፈጽማ እንደረከሰች እርሱ ያውቃል፡፡” (መልስ የማይሰጥባቸው ጥያቄዎች የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ፈጽማ ረክሳለች",
"body": "ይህ በእግዚአብሔር ዘንድ ፈጸሞ ተቀባይነት ለማጣት ተለዋጭ ዘይቤ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በእግዚአብሔር ዘንድ ፈጽሞ ተቀባይነት ማጣት” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አንቺ ግን ከብዙ ወዳጆችሽ ጋር እንደ አመንዝራ ኖረሻል",
"body": "እግዚአብሔር ብዙ ባዕድ አማልክትን የምታመልከውን እስራኤልን ከብዙ ወንዶች ጋር ወሲብ እንደፈጸመች ሴት አድርጎ ገልጿታል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ሴተኛ አዳሪ ሰውነቷን ባልዋ ላልሆኑ ለብዙ ወንዶች እንደምትሰጥ እንዲሁ ፍቅርሽን እና ታማኝነትሽን ለጣዖቶች ሰጥተሻል” (ተነፃፃሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አሁን ወደ እኔ መመለስ ትፈልጊያለሽ?",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -58,6 +58,8 @@
"02-23",
"02-26",
"02-29",
"02-32"
"02-32",
"02-35",
"03-title"
]
}