Mon Feb 17 2020 11:26:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-02-17 11:26:12 +03:00
parent edb94572a4
commit 647182c96c
3 changed files with 92 additions and 9 deletions

View File

@ -24,19 +24,31 @@
"body": "ይህ አመልካች መረጃ የሚያሳየው ይህ ጥያቄ የይሁዳ ሕዝብ ሊጠይቀው የሚገባ እንደነበር ነው፡፡ ይህ እንደ ዓረፍተ ሃሳብ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እኔ ክፉ ስራ ሰርቻለሁ” (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለጸ መረጃ እና መልስ የማይሰጥባቸው ጥያቄዎች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ወደፈለጉት ይሄዳሉ",
"body": "“በራሳቸው መንገድ ይሄዳሉ”"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ወደ ጦርነት እንደሚሮጥ ፈረስ ",
"body": "ሕዝቡ የራሳቸውን መንገድ ለመከተል የነበራቸው ጉጉት ወደ ጦርነት ለመሮጥ ከተዘጋጀ ፈረስ ጉጉት ጋር ተነጻጽሯል፡፡ (ተነፃፃሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ፈረስ",
"body": "ወንድ ጎልማሳ ፈረስ"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ሽመላ እንኳ በሰማይ የተወሰነ ጊዜዋን ታውቃለች፤ ዋኖስ፣ ጨረባና ዋርዳም",
"body": "ይህ አመልካች መረጃ የሚያሳየው እንደነዚህ የመሳሰሉ አእዋፍ የሚሰደዱበትን ማለትም በተለያዩ የዓመቱ ወቅት ምግብ ለመፈለግና ለመባዛት ከአንድ ስፍራ ወደ ሌላ ስፍራ የሚጓዙበትን ትክክለኛ ጊዜ እንደሚያውቁ ነው፡፡ (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለጸ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሽመላ … ዋኖስ፣ ጨረባና ዋርዳ",
"body": "እነዚህ በሙሉ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ የሚሰደዱ የተለያዩ ዓይነት አእዋፍ ናቸው፡፡ (የማይታወቁ ነገሮችን መተርጎም የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እነርሱ በትክክለኛው ጊዜ ወደ ስደት ይሄዳሉ፤ ነገር ግን ሕዝቤ የእግዚአብሔርን ስርዓት አያውቁም፡፡",
"body": "ይህ አመልካች መረጃ የሚያሳየው ሕዝቡ በተፈጥሮ የእግዚአብሔርን ስርዓት ማወቅ እንደነበረባቸው ነው፡፡ (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለጸ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ወደ ስደታቸው ይሄዳሉ",
"body": "“ስደት” የሚለው ረቂቅ ስም “ተሰደዱ” በሚለው ግስ በመጠቀም መተርጎም ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እነርሱ ይሰደዳሉ” ወይም “ከአንድ ክልል ወደ ሌላ ክልል ይበርራሉ” (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]

70
08/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,70 @@
[
{
"title": "አያያዥ ሀሳብ፡-",
"body": "እግዚአብሔር ለይሁዳ ሕዝብ የሚናገረውን መልእክት ለኤርምያስ መስጠቱን ቀጥሏል፡፡ "
},
{
"title": "“ጥበበኞች ነን፣ የእግዚአብሔር ሕግ ከእኛ ጋር ነው” እንዴት ትላላችሁ?",
"body": "እግዚአብሔር ይህን ጥያቄ የሚጠይቀው የይሁዳ ሕዝብ ምን እየተናገሩ እንደነበር እንዲያስቡ ለማድረግ ነው፡፡ ይህ እንደ ዓረፍተ ሃሳብ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እናንተ ጥበበኞች እንደሆናችሁ ታስባላችሁ ምክንያቱም የእግዚአብሔር ሕግ ከእናንተ ጋር በመኖሩ ነው፡፡” (መልስ የማይሰጥባቸው ጥያቄዎች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እናንተ እንዴት ትላላችሁ",
"body": "“እናንተ” የሚለው የይሁዳ ሕዝብን ይወክላል፡፡"
},
{
"title": "በእርግጥ፣ ተመልከቱ!",
"body": "እነዚህ ቃላቶች አድማጩ ለሚቀጥለው መልእክቶች የቅርብ ትኩረት እንዲሰጥ የሚናገር ነው፡፡"
},
{
"title": "የጸሐፊዎቻችሁ ሐሰተኛ እስክርቢቶ",
"body": "እስክርቢቶ ጸሐፊዎች የሚጽፉአቸውን ቃላት ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ጸሐፊዎቻችሁ የሚጽፉአቸው የሐሰት ነገሮች” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሐሰትን ፈጥረዋል",
"body": "“ሐሰተኛ ሃሳቦች ለእናንተ ሰጥተዋል”"
},
{
"title": "ጥበበኛ ሰዎች ያፍራሉ",
"body": "ይህ ምጸት ነው ምክንያቱም ጥበበኞች ሰዎች ሁልጊዜ ስለ ጥበባቸው ይከበራሉ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እነዚህ ጥበበኞች እንደሆኑ የሚያስቡ ሰዎች ሃፍረት ይሰማቸዋል” (ምፀት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ደንግጠዋል",
"body": "ፈርተዋል ወይም ተርበድብደዋል"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -124,6 +124,7 @@
"07-33",
"08-title",
"08-01",
"08-04"
"08-04",
"08-06"
]
}