Mon Feb 17 2020 11:24:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-02-17 11:24:12 +03:00
parent 586098adb6
commit edb94572a4
3 changed files with 56 additions and 17 deletions

View File

@ -4,31 +4,27 @@
"body": "እግዚአብሔር በይሁዳ ሕዝብ ላይ የሚያመጣውን ፍርድ መናገሩን ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡- ",
"body": "በእነዚህ ጥቅሶች ውስጥ “ለእነርሱ” እና “እነርሱ” የሚሉት ቃላቶች የይሁዳን ሕዝብ ያመለክታሉ፡፡ "
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ለእነርሱ እንዲህ በላቸው",
"body": "እግዚአብሔር ለይሁዳ ሕዝብ ምን መናገር እንዳለበት ለኤርምያስ እየነገረው ነው፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የወደቀ ሰው አይነሳምን? የሳተስ ሰው ለመመለስ አይሞክርምን? ታዲያ የኢየሩሳሌም ሕዝብ ዘወትር ስለ ምን ባለመታመን ፊቱን አዙሮ ወደ ኋላው ይመለሳል? ",
"body": "እነዚህ ጥያቄዎች የይሁዳ ሕዝብ ይኖሩበት የነበረው መንገድ ትርጉም የሚሰጥ እንዳልሆነ ዋነኛ ነጥቡን በሚገባ ግልጽ አድርገዋል፡፡ እነዚህ እንደ ዓረፍተ ሃሳብ ሊተረጎሙ ይችላሉ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “አንድ ሰው ሲወድቅ እንደገና ሊነሳ እንደሚችል፣ አንድ ሰው ከመንገድ ሲስት እንደገና ወደ መንገዱ ለመመለስ እንደሚሞክር ታውቃላችሁ፡፡ ይህ የኢየሩሳሌም ሕዝብ ባለመታመን ፊቱን አዙሮ ወደ ኋላው መሄዱ ትርጉም የማይሰጥ ነው፡፡” (መልስ የማይሰጥባቸው ጥያቄዎች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ኢየሩሳሌም",
"body": "እዚህ ላይ “ኢየሩሳሌም” የሚለው ቃል የይሁዳን ሕዝብ በሙሉ ወካይ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ይሁዳ” (ወካይ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ተንኮልን የሙጥኝ ብለው ይዘዋል",
"body": "የይሁዳ ሕዝብ ይሰሩት የነበረው ነገር ተንኮልን አጥብቀው እንደያዙና ሊተዉት ፈቃደኛ እንዳልሆኑ ተደርጎ ተነግሯል፡፡ (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ተንኮልን የሙጥኝ ብለው ይዘዋል",
"body": "“ተንኮል” የሚለው ረቂቅ ስም ሰው ሊይዘው የሚችለው አንድ ግዑዝ ቁስ እንደሆነ ተደርጎ ተነግሯል፡፡ ይህ “አታለለ” በሚለው ግስ በመጠቀም ሊተረጎም ይችላል፡፡ አንድን ነገር የሙጥኝ ብሎ መያዝ ለመውደድ ተለዋጭ ዘይቤ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ከሚያታልላቸው ነገር ነገር ለመመለስ እምቢ አሉ” ወይም “የሚያታሉሏቸውን ሰዎች ወደዱ” (ረቂቅ ስሞች እና ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]

42
08/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,42 @@
[
{
"title": "አያያዥ ሀሳብ፡-",
"body": "እግዚአብሔር ለይሁዳ ሕዝብ የሚናገረውን መልእክት ለኤርምያስ መስጠቱን ቀጥሏል፡፡ "
},
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡- ",
"body": "በእነዚህ ጥቅሶች ውስጥ “እነርሱ” እና “ለእነርሱ” የሚሉት ቃላት የሚያመለክቱት የይሁዳ ሕዝብን ነው፡፡"
},
{
"title": "አደመጥሁ ሰማሁም",
"body": "እነዚህ ሁለት ነገሮች ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው፣ የተደጋገሙት አጽንዖት ለመስጠት ነው፡፡ ( ጥምር ቃል የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ትክክለኛውን ነገር አይናገሩም",
"body": "“ትክክለኛውን ነገር አይሉም”"
},
{
"title": "ስለ ክፋቱ",
"body": "“ክፋት” የሚለው ረቂቅ ስም “ክፉ” የሚለውን ቅጽል በመጠቀም መተርጎም ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ክፉ በመሆኑ” (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እኔ ምን አድርጌአለሁ?",
"body": "ይህ አመልካች መረጃ የሚያሳየው ይህ ጥያቄ የይሁዳ ሕዝብ ሊጠይቀው የሚገባ እንደነበር ነው፡፡ ይህ እንደ ዓረፍተ ሃሳብ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እኔ ክፉ ስራ ሰርቻለሁ” (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለጸ መረጃ እና መልስ የማይሰጥባቸው ጥያቄዎች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -123,6 +123,7 @@
"07-31",
"07-33",
"08-title",
"08-01"
"08-01",
"08-04"
]
}