Wed Feb 19 2020 09:17:27 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-02-19 09:17:27 +03:00
parent 0aa3975f7f
commit 60eba75231
2 changed files with 29 additions and 1 deletions

26
11/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,26 @@
[
{
"title": "የተከበረ",
"body": "ትኩረት የሚሰጠውና በጣም ጠቃሚ"
},
{
"title": "የዚህን ቃል ኪዳን ቃል",
"body": "“የዚህ ቃል ኪዳን ውሎች”"
},
{
"title": "አድርጉት",
"body": "ይህ ፈሊጥ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ታዘዙአቸው” (የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ድምጼን ስሙ",
"body": "እዚህ ላይ “ድምጽ” የሚለው ቃል ተናጋሪው በድምጹ ለተናገረው ነገር ምትክ ስም ነው፣ “ስሙ” የሚለው ደግሞ “ለመታዘዝ” ምትክ ስም ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የተናገርሁትን ታዘዙ” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እያንዳንዱ ሰው በክፉ ልቡ እልከኝነት ይመላለስ ነበር",
"body": "እዚህ ላይ “መመላለስ” የሚለው አንድ ሰው ለሚኖርበት የኑር ዘይቤ ፈሊጥ ነው፡፡ “ልብ” የሚለው ደግሞ ለሰው ፍላጎትና ስሜት ምትክ ስም ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እያንዳንዱ ሰው ለመለወጥ ፈቃደኛ አልሆነም፣ ይልቁንም በራሱ ክፉ ፍላጎት ይኖር ነበር” ወይም “እያንዳንዱ ሰው ለመለወጥ ፈቃደኛ አልሆነም፣ ይልቁንም ማድረግ የሚፈልጉትን ክፉ ነገሮች ማድረግ ቀጠሉ” (ፈሊጥ እና ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ስለዚህ በእነርሱ እንዲመጡ ያዘዝኋቸውን በዚህ ቃል ኪዳን ያሉትን እርግማን ሁሉ አመጣሁባቸው",
"body": "“ስለዚህ እነርሱ እንዲታዘዙት በነገርኋቸው በዚህ ቃል ኪዳን ውስጥ ባሉት እርግማኖች ሁሉ ቀጣኋቸው”"
}
]

View File

@ -156,6 +156,8 @@
"10-21",
"10-23",
"11-title",
"11-01"
"11-01",
"11-03",
"11-06"
]
}