Thu Feb 27 2020 10:17:41 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-02-27 10:17:42 +03:00
parent bade64bad9
commit 41c9921ce7
5 changed files with 75 additions and 18 deletions

View File

@ -5,26 +5,14 @@
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": ""
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ህጌን በእነርሱ መሃል አደርጋለሁ፣ ደግሞም በልባቸው ላይ እጽፈዋለሁ",
"body": "እነዚህ ሁለት ሀረጎች ተመሳሳይ ትርጉም ሲኖራቸው፣ የያህዌ ህግ የእነርሱ አንድ ክፍል እንጂ በድንጋይ ላይ ተጽፎ የተቀመጠ ብቻ አለመሆኑን ትኩረት ይሰጣሉ፡፡ እዚህ ስፍራ \"ልብ\" የሚወክለው \"ስሜትን\" ወይም \"ሀሳብን/አእምሮን\" ነው፡፡ \"ህጌ የሃሳባቸው እና ስሜታቸው ክፍል ይሆናል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ትይዩ ንጽጽራዊ ዘይቤ እና ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ከእነርሱ ከታናናሾቹ ጀምሮ እስከ ታላላቆቹ ድረስ",
"body": "ይህ ሀረግ ከታናሹ እስከ ታላላቆች ድረስ እያንዳንዱን ሰው ያመለክታል፡፡ \"አንድም ሳይቀር እያንዳንዳቸውን\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ከአጽናፍ አጽናፍ/ከዳር እስከ ዳር የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]

10
31/35.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "እነዚህ ዘላቂ ነገሮች ከጠፉ ብቻ…የእስራኤል ትውልዶች አገር ከመሆን ለዘለዓለም ያቆማሉ",
"body": "ይህ ያህዌ ፈጽሞ ይሆናል የማይለው መላምታዊ ሁኔታ ነው፡፡ \"እነዚህ ዘላቂ ነገሮች በፍጹም አይጠፉም…እንደዚሁ ሁሉ የእስራኤል ትውልዶች አገር ከመሆን በፍጹም አያቆሙም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (መላምታዊ ሁኔታዎች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]

26
31/37.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,26 @@
[
{
"title": "ከፍ ያሉት ሰማያት መለካት ከተቻሉ ብቻ፣ እና ታች ያሉ የምድር መሰረቶች መታወቅ ከቻሉ ብቻ ያኔ እኔ የእስራኤልን ትውልድ እጥላለሁ",
"body": "ይህ ያህዌ ፈጽሞ ይሆናል የማይለው መላምታዊ ሁኔታ ነው፡፡ \"በከፍታ ያሉ ሰማያት በፍጹም ሊለኩ አይችሉም፣ ከታች የሚገኙ የምድር መሰረቶችም በፍጹም ሊታወቁ አይችሉም፣ እንደዚሁ ሁሉ የእስራኤልን ትውልዶች እኔ ፈጹሞ አልተውም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (መላምታዊ ሁኔታዎች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በከፍታ ያሉ ሰማያት…የምድር መሰረቶች",
"body": "እነዚህ ሀረጎች መላውን ፍጥረት ያመለክታሉ፡፡ (ከአጽናፍ አጽናፍ/ከዳር እስከ ዳር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ከታች የሚገኙ የምድር መሰረቶች ሊታወቁ ይችላሉ",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"አንድ ሰው እስከ ምድር መሰረት ድረስ ሊቆፍር ይችላል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ከታች የሚገኝ መሰረት",
"body": "\"ጥልቁ ስፍራ፡፡\" \"መሰረት\" የቤቱ ሌሎች ክፍሎች ሁሉ የሚያርፉበትነው፡፡"
},
{
"title": "መጣል",
"body": "መወርወር ወይም አለመቀበል"
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]

30
31/38.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,30 @@
[
{
"title": "ተመልከቱ፣ ቀኖች እየመጡ ነው",
"body": "\"በቶሎ እንደሚሆን እኔ ለምናገረው ነገር ትኩረት ስጡ!\""
},
{
"title": "ከተማይቱ የምትገነባበት… ቀናት እየመጡ ነው",
"body": "መጪው ጊዜ የተገለጸው \"ቀናት እየመጡ\" እንደሆነ ተደርጎ ነው፡፡ ይህ ዘይቤያዊ አነጋገር በኤርምያስ 7፡32 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"በመጪው ጊዜ … ከተማይቱ ዳግም ትገነባለች\" ወይም \"እኔ ያህዌ የተናገርኩት/ያወጅኩት ይህ ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ፣ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ከተማይቱ ዳግም ለእኔ ትሰራለች/ትታነጻለች",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"እነርሱ ከተማይቱን ዳግም ለእኔ ይገነባሉ\" ወይም \"እኔ ከተማዋን ዳግም እንዲገነቡ አደርጋለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የሐናንኤል ግንብ…የማዕዘን በር…የጋሬብ ኮረብታ…ጎዓ…ቄድሮን ሸለቆ…ፈረስ በር",
"body": "እነዚህ የቦታ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -381,6 +381,9 @@
"31-23",
"31-27",
"31-29",
"31-31"
"31-31",
"31-33",
"31-35",
"31-37"
]
}