Fri Feb 14 2020 20:34:14 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
d2b186572e
commit
410d5a27ec
38
05/04.txt
38
05/04.txt
|
@ -1,34 +1,42 @@
|
|||
[
|
||||
{
|
||||
"title": "ስለዚህ እንዲህ አልሁ",
|
||||
"body": ""
|
||||
"body": "ኤርምያስ እየተናገረ ነው፡፡"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "",
|
||||
"body": ""
|
||||
"title": "እነዚህ ግን ቀንበሩን በአንድነት ሰብረዋል፥ እነዚህ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያስተሳስራቸውን ሰንሰለት ቈርጠዋል።",
|
||||
"body": "ቀንበርና ሰንሰለት እግዚአብሔርንና ሕዝቡን የሚያስተሳስረውን ሕጉን ይወክላል፡፡ (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "",
|
||||
"body": ""
|
||||
"title": "ስለዚህ አንበሳ … ተኩላ … የሚያደባ ተኩላ",
|
||||
"body": "እነዚህ ሰዎችን መግደል የሚችሉ አደገኛ እንስሳት ናቸው፡፡ ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች፡- 1) ይህ በእርግጥ የሚናገረው ሰዎችን ስለሚገድሉ ስለ የዱር እንስሳት ነው ወይም 2) እነዚህ የዱር እንስሳት ለጠላት የጦር ሰራዊት ተለዋጭ ዘይቤ ናቸው፡፡ (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "",
|
||||
"body": ""
|
||||
"title": "ስለዚህ አንበሳ … ተኩላ … የሚያደባ ተኩላ … ይቦጫጭቃቸዋል",
|
||||
"body": "ለዚህ ተቀባይነት ያለው አንዱ ትርጉም እነዚህ እንስሳት ይሁዳን የሚያጠቃው የጠላት ጦር ሰራዊት ተለዋጭ ዘይቤ ናቸው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ከዱር እንደሚወጣ አንበሳ፣ ከበረሃ እንደሚመጣ ተኩላ እና እንደሚያደባ ነብር የጠላት ጦር ሰራዊት ወደ ከተማቸው ይመጣል፣ ያጠቃቸዋል፣ ደግሞም ያጠፋቸዋል፡፡ ከከተማው ወጥቶ የሚሄድ ማንኛውም ሰው ይገደላል” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "",
|
||||
"body": ""
|
||||
"title": "ዱር",
|
||||
"body": "በአንድ ላይ ተጠጋግተው የሚበቅሉ የቁጥቋጡ ክምችት፡፡"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "",
|
||||
"body": ""
|
||||
"title": "ተኩላ",
|
||||
"body": "ትልቅ የዱር አደገኛ ውሻ"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "",
|
||||
"body": ""
|
||||
"title": "የሚያደባ",
|
||||
"body": "ለማጥቃት አጋጣሚን ለመጠቀም አድፍጦ ማየት"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "",
|
||||
"body": ""
|
||||
"title": "ነብር",
|
||||
"body": "ትልቅ የዱር አደገኛ ድመት"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "በደላቸው በዝቶአልና",
|
||||
"body": "“በደላቸው” የሚለው ረቂቅ ስም “ኃጢአት ሰሩ” በሚለው ግስ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ብዙ ኃጢአት ሰርተዋልና” (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "የክህደታቸው ተግባር እጅግ ብዙ ነው",
|
||||
"body": "“የክህደታቸው ተግባር” የሚለው ረቂቅ ስም “እነርሱ የሰሯቸው ያለመታመን ድርጊቶች” ተብሎ ሊተረጎም ይችላል፡፡” አማራጭ ትርጉም፡- “እነርሱ የሰሯቸው ያለመተመን ድርጊቶች ብዙ ናቸው” ወይም “ብዙ ያለመታመን ድርጊቶች ሰርተዋል” (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)"
|
||||
}
|
||||
]
|
|
@ -0,0 +1,34 @@
|
|||
[
|
||||
{
|
||||
"title": "እነዚህን ሰዎች ይቅር የምላቸው ለምንድን ነው?",
|
||||
"body": "እግዚአብሔር ይህን ጥያቄ የተጠቀመው እነዚህን ሰዎቸ ይቅር ለማለት ምንም ዓይነት ምክንያት እንደሌለው አጽንዖት ለመስጠት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ከሰሯቸው ስራዎች የተነሳ እነዚህን ሰዎች ይቅር ልላቸው አልችልም” (መልስ የማይሰጥባቸው ጥያቄዎች የሚለውን ይመልከቱ)"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "እነዚህ ሰዎች",
|
||||
"body": "የኢየሩሳሌም ሕዝብ"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "",
|
||||
"body": ""
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "",
|
||||
"body": ""
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "",
|
||||
"body": ""
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "",
|
||||
"body": ""
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "",
|
||||
"body": ""
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "",
|
||||
"body": ""
|
||||
}
|
||||
]
|
|
@ -86,6 +86,7 @@
|
|||
"04-27",
|
||||
"04-30",
|
||||
"05-title",
|
||||
"05-01"
|
||||
"05-01",
|
||||
"05-04"
|
||||
]
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue