Mon Sep 19 2016 15:01:39 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-09-19 15:01:39 +03:00
parent 7e79cebf21
commit 874edb92cc
4 changed files with 11 additions and 1 deletions

2
03/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 3 እንዲታዘዘን በፈረስ አፍ ውስጥ ልጓምን ብናደርግ፣ ትልቅ የሆነ አካሉን ልንቆጣጠርና ፈረሱን ወደ ፈለግነው ሥፍራ ልንወስደው እንችላለን፡፡
\v 4 እስኪ ስለ መርከቦችም እናስብ፡፡ መርከቦች በጣም ሰፊና በጠንካራ ነፋስ የሚንቀሳቀሱ ቢሆኑም፣ ትንሽ የሆኑ መሪዎቻቸውን በማዘዋወር ሰዎች ወደ ፈለጉት ሥፍራ ይወስዱዋቸዋል፡፡

2
03/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 5 እንዲሁ ምላሳችን በጣም ትንሽ ብትሆንም፣ ልንቆጣጠራት ካቻልን፣ ትልቅ ነገር በመናገር ሰዎችን ልንጐዳ እንችላለን፡፡ ትንሽ የእሳት ነበልባል ለትልቅ ደን መቃጠል ምክንያት እንደምትሆንም እናስብ፡፡
\v 6 እሳት ደንን እንደሚያቃጥል ክፉ ነገሮችን በምንናገርበት ጊዜ ብዙ ሰዎችን ልንጐዳ እንችላለን፡፡ የምንናገረው ነገር በውስጣችን ብዙ ክፉ ነገሮች መኖራቸውን ይገልጣል፡፡ የምንናገረው ነገር የምናደርገውም ሆነ የምናስበው ነገርን ያበላሻል፡፡ ትንሽ የእሳት ነበልባል በቀላሉ መላው አካባቢውን ለማቃጠል ምክንያት እንደሚሆን ሁሉ እንዲሁ የምንናገረውም ነገር ወንዶች ልጆቻችንንና ሴቶች ልጆቻችንን፣ እንዲሁም የእነርሱ ልጆችን ቀሪ ሕይወት ሁሉ ክፉ እንዲያደርጉ ለማድረግ ምክንያት ሊሆን ይችላል፡፡

2
03/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 7 በእርግጥም ሰዎች ሁሉንም ዐይነት እንስሳት፣ ወፎችንም፣ በምድር ላይ የሚመርመሰመሱ እንስሳትን እንዲሁ፣ በውኃ ውስጥ ያሉ ፍጥረታትንም ሁሉ መግራት ችለዋል፡፡
\v 8 የቱም ሰው ቢሆን በገዛ ራሱ ንግግሩን መቆጣጠር አልቻለም፡፡ ሰዎች ሲያወሩ ክፉን ይናገራሉ፤ ይህም ራሳቸው መቆጣጠር ባለመቻል ክፉ ነገሮችን የሚያደርጉ መሆናቸውን ያሳያል፡፡ መርዛማ እባብ ሰዎችን እንደሚገድል በንግግራችን ሌሎችን ልንጐዳ እንችላለን፡፡”

View File

@ -54,6 +54,10 @@
"02-14",
"02-18",
"02-21",
"02-25"
"02-25",
"03-01",
"03-03",
"03-05",
"03-07"
]
}