Mon Sep 19 2016 14:59:39 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-09-19 14:59:39 +03:00
parent 1e86362036
commit 7e79cebf21
2 changed files with 4 additions and 1 deletions

2
03/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\c 3 \v 1 ወንድሞቼና እኅቶቼ ሆይ፥ ብዙዎቻችሁ የእግዚአብሔር ቃል አስተማሪዎች መሆንን አትፈልጉ፤ እግዚአብሔር ከሌሎች ይልቅ በመምህራን ላይ ይበልጥ በከፋ ሁኔታ የሚፈርድ ነውና፡፡
\v 2 በብዙ መልኩ ስሕተት የሆነውን ነገር እናደርጋለን፡፡፡ ዳሩ ግን መምህራን እንዲሆኑ እግዚአብሔር የሚሻው ንግግራቸውን መቆጣጠር የሚችሉ ሰዎችን ነው፡፡ እነዚህ ሰዎች ተግባራቶቻቸውንም ሁሉ ጭምር መቆጣጠር የሚችሉ ይሆናሉ፡፡

View File

@ -53,6 +53,7 @@
"02-12",
"02-14",
"02-18",
"02-21"
"02-21",
"02-25"
]
}