@ -0,0 +1 @@
\v 25 \v 26 25 አንድ ሰው መተንፈስ ሲያቆም እንደሚሞትና ጥቅም-የለሽ እንደሚሆን ሁሉ፣ እንዲሁ በእግዚአብሔር አምናለሁ እያለ፣ ዳሩ ግን ምንም መልካም ሥራ የማይሠራ ከሆነ፣ ይህ ሰው በእግዚአብሔር መታመኑ ከንቱ ነው፡፡