Mon Sep 19 2016 14:53:39 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-09-19 14:53:39 +03:00
parent 43f5a624a3
commit 985cc6bfcf
3 changed files with 10 additions and 1 deletions

3
02/18.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 18 ዳሩ ግን አንድ ሰው “በእርሱ ስለሚያምኑ ብቻ እግዚአብሔር አንዳንድ ሰዎችን ያድናል፥ ለሰዎች መልካም የሚሠሩ በመሆናቸው ምክንያት ሌሎችን ያድናል” ይለኝ ይሆናል፡፡ ለዚህ ሰው ስመልስ “ሰዎች ለሌሎች መልካም ሥራን የማይሠሩ ከሆኑ፣ በዕውነት እነዚህ ሰዎች በእግዚአብሔር ስለ መታመናቸው ማረጋገጫ ልትሰጠኝ አትችልም!” እለዋለሁ፡፡
\v 19 “እስኪ አስቡት! ‘አንተ አንድ እግዚአብሔር ብቻ አለ ብለህ ታምናለህ፤ ይህን ማመንህ ልክ ነው፡፡ ዳሩ ግን አጋንንትም ጭምር ይህን ያምናሉ፤ ይንቀጠቀጣሉም፤ እግዚአብሔር እንደሚቀጣቸው ያምናሉና፡፡
\v 20 አንተ ሰነፍ ሰው፣ አንድ ሰው ‹በእግዚአብሔር አምናለሁ› ብሎ መልካም ሥራ የማይሠራ ከሆነ፣ ያ ሰው የሚናገረው ነገር የማይጠቅመው መሆኑን አረጋግጥልሃለሁ፡፡

4
02/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 21 ሁላችንም አባታችን አብርሃምን እናከብራለን፡፡ እግዚአብሔር እንዲያደርግ ያዘዘውን ሁሉ ለማድረግ ይሞክር ነበር፡፡ እግዚአብሔር አብርሃምን ለመታዘዝ ስለ መሞከሩ ጻድቅ ሰው ብሎ ጠርቶአል፡፡
\v 22 በዚህ መንገድ አብርሃም በእግዚአብሔር ታመነ፤ ደግሞም ታዘዘ፡፡ በታዘዘውም ጊዜ በእግዚአብሔር የታመነበትን ነገር ሲያደርግ እንመለከታለን፡፡
\v 23 ስለዚህም በቅዱሳት መጻሕፍት እንደ ተጻፈው ነው የሆነው፡- አብርሃም በዕውነት በእግዚአብሔር ስለ ታመነ እግዚአብሔር መልካም እንዳደረገ ሰው ተመለከተው፡፡ በተጨማሪም እግዚአብሔር ስለ አብርሃም እንዲህ አለ፡- ‹እርሱ ወዳጄ ነው!
\v 24 ከአብርሃም ምሳሌነትም እግዚአብሔር ሰዎችን ጻድቅ አድርጐ የሚቈጥራቸው መልካም ሥራዎችን ስለሚሠሩ እንጂ፣ በእርሱ ስለ ታመኑ ብቻ አይደለም፡፡ እንዲሁ እግዚአብሔር መልካም አድርጐ ረዓብን የቈጠራት ባደረገችው ነገር ነው፡፡ ረዓብ ጋለሞታ የነበረች ሴት ናት፤ ዳሩ ግን ምድሪቱን ሊስሉት የመጡ መልክተኞችን በተገቢው መልኩ በማስተናገድ ከጥፋት ታደገች፤ ደግሞም ከመጡበት መንገድ በሚለይ በሌላ መንገድ ወደ ሥፍራቸው እንዲሄዱ በማድረግ ረዳቻቸው፡፡

View File

@ -51,6 +51,8 @@
"02-08",
"02-10",
"02-12",
"02-14"
"02-14",
"02-18",
"02-21"
]
}