Mon Sep 19 2016 15:15:39 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-09-19 15:15:39 +03:00
parent 475a95060b
commit 3ac268d404
5 changed files with 14 additions and 1 deletions

1
05/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 12 ወንድሞችና እኅቶች ስለምትናገሩበት ሁኔታ በጣም ጠቃሚ ነገርን ልናገር እፈልጋለሁ፡፡ አንድን ነገር ስታደርጉ ‘ባላደርገው እግዚአብሔር ይቅጣኝ! አትበሉ፡፡ ‘የማላደርገውማ ከሆነ በምድር ሆኖ የሚሰማኝ ሰው ይቅጣኝም’ እንኳ አትበሉ፡፡ ይልቁን ግን ጒዳዩን ‘እሺ’ የምትሉ ከሆነ፣ አደርገዋለሁ የምትሉትን አድርጉት፡፡ ‘እምቢ’ የምትሉ ከሆነም፣ አታድርጉት፡፡ አለዚያ እግዚአብሔር ይፈርድባችኋል፡፡

3
05/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 13 ከእናንተ መካከል መከራን የሚቀበል ቢኖር፣ እግዚአብሔር እንዲረዳው ይጸልይ፡፡ ደስተኛ የሆነ ሰው ለእግዚአብሔር የምስጋና መዝሙርን ይዘምር፡፡
\v 14 ከእናተ አንዱ ቢታመም የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌዎችን ወደ እርሱ ይጥራ፡፡ እነርሱም እርሱን በዘይት ይቀቡት፣ በጌታም ሥልጣን ይጸልዩለት፡፡
\v 15 በዕውነት በጌታ ከታመኑ፣ በሽተኛው ይድናል፡፡ ጌታም ያስነሣዋል፡፡ ያንንም ሰው ለመታመም ያበቃው ኃጢአት ሠርቶ እንደሆነ፣ ኃጢአቱን ከተናዘዘ ይቅር ይባላል፡፡

3
05/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 16 እንዲሁ ጌታ ከበሽታ ሊፈውስና ኃጢአትን ይቅር ሊል ስለሚችል ያደረጋችሁትን ኃጢአት በተመለከተ አንዳችሁ ለሌላችሁ ተናዘዙ፡፡ ጻድቃን ሰዎች ከጸለዩና አንድ ነገር እንዲያደርግላቸው ጌታን አጥብቀው ከጠየቁት፣ እግዚአብሔር ይገለጣል፤ ደግሞም በእርግጠኝነት ያን ነገር ያደርገዋል፡፡
\v 17 ነቢዩ ኤልያስ እንደኛው ያለ ሰው ቢሆንም፣ ዝናብ እንዳይዘንብ አጥብቆ ጸለየ፡፡ ለሦስት ዓመት ከስድስት ወራት ጊዜ ያህልም ዝናብ አልነበረም፡፡
\v 18 ከዚያም ዝናብ እንዲዘንብ እግዚአብሔርን እየለመነ ጸለየ፤ እግዚአብሔርም ዝናብን ላከ፣ ተክሎችም ዐደጉና ሰብልን ሰጡ፡፡

2
05/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 19 19 ወንድቼና እኅቶቼ ሆይ፥ ከእናንተ አንዱ ዕውነተኛውን የእግዚአብሔርን ቃል መልእክት መታዘዝ ቢያቆም፣ ከእናንተ አንዱ ያደርገው ዘንድ እግዚአብሔር ለዚያ ሰው የነገረውን ነገር በመንገር ሊያሳምነው ይገባል፡፡
\v 20 20 የሚያሳምነው ሰውም ኃጢአት እየሠራ የነበረውን ሰው ተናግሮ ስሕተት ከመሥራት እንዲመለስ ስላስቻለው፣ እግዚአብሔር ያንን ሰው ከመንፈሳዊ ሞት ያድነዋል፤ ደግሞም ብዙ የሆኑት ኃጢአቶቹን ይቅር ይልለታል፡፡

View File

@ -72,6 +72,10 @@
"04-15",
"05-01",
"05-04",
"05-07"
"05-07",
"05-09",
"05-12",
"05-13",
"05-16"
]
}