Tue Mar 10 2020 11:52:10 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-03-10 11:52:10 +03:00
parent 7c18816948
commit 5e67bfc135
4 changed files with 72 additions and 37 deletions

View File

@ -1,42 +1,10 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
"title": "በክብሩ ሁሉ ላይ መጋረጃ",
"body": "ይህም ማለት 1) የከበረችውን ከተማ የሚጋርድ መጋረጃ፤ ወይም 2) ከተማዋን የሚጋርድ መጋረጃን የያዘ የእግዚአብሔር ክብር ማለት ሊሆን ይችላል፡፡ \nየመጀመሪያውን ትርጒም ከያዝን ያህዌ በውስጧ ስለሚኖር ከተማዋ የከበረች ትሆናለች ማለት ነው፡፡\n"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "መጋረጃ",
"body": "ለመከለያ እንዲሆን አንዳች ነገር ላይ የተሰቀለ ጨርቅ ነው፡፡"
}
]

30
05/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,30 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ኢሳይያስ ስለ ገበሬውና ስለ ወይን እርሻው ምሳሌ ይናገራል፡፡ ገበሬው ያህዌን፣ የወይን እርሻው ደቡባዊውን የእስራኤል መንግሥት የይሁዳን ሕዝብ ይወክላል፡፡"
},
{
"title": "ወዳጄ",
"body": "‹‹በጣም የምወደው››"
},
{
"title": "በለመለመ ኮረብታ",
"body": "‹‹መልካም ፍሬ በሚገኝበት ኮረብታ ላይ››"
},
{
"title": "መሬቱን ቈፈረ",
"body": "‹‹አፈሩን አዘጋጀ›› ይህ ለተክል ምቹ ለማድረግ መሬቱን በመቆፈሪያ መቆፈርን ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "በመካከሉ ማማ ሠራ",
"body": "‹‹ላዩ ላይ ሆኖ ለመጠበቅ በመካከሉ ረጅም ግንብ ሠራ›› የወይን እርሻውን ለመጠበቅ አንድ ሰው ማማው ጫፍ ላይ ሆኖ ሰዎች ወይም እንስሳት ወደዚያ እንዳይገቡ ይከላከላል፡፡ ይህን ዐረፍተ ነገር የበለጠ ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡"
},
{
"title": "የወይን መጭመቂያ ጉድጓድም አበጀ",
"body": "‹‹ወይኑን ለመጭመቅ ጉድጓድ ቆፈረ›› የወይን መጭመቂያ ሰዎች ወይን ፍሬውን እየረገጡ ጭማቂውን የሚያወጡበት መሬት ላይ ባለ ትልቅ ድንጋይ የተሠራ ነገር ነው፡፡"
},
{
"title": "ኮምጣጣ ፍሬ",
"body": "‹‹የማይጠቅም ፍሬ›› ወይም፣ ‹‹የማይጣፍጥ ፍሬ››"
}
]

34
05/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,34 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ኢሳይያስ ስለ ወይኑ እርሻ በተናገረው ምሳሌ እግዚአብሔርን የሚወክለው ባለቤት፣ የወይን እርሻውን በተመለከተ ለኢየሩሳሌምና ለይሁዳ ሰዎች ይናገራል፡፡"
},
{
"title": "በኢየሩሳሌም የምትኖሩ የይሁዳ ሰዎች",
"body": "ይህ የሚናገረው በኢየሩሳሌምና በይሁዳ ለሚኖሩ ሰዎች ሁሉ ነው፤ ስለዚህ በብዙ ቁጥር መናገር ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በኢየሩሳሌምና በይሁዳ የምትኖሩ ሁሉ››"
},
{
"title": "ኢየሩሳሌም… ይሁዳ",
"body": "‹‹ይሁዳ›› የደቡባዊው እስራኤል መንግሥት ስም ነበር፤ ዋና ከተማውም ኢየሩሳሌም ነበር፡፡"
},
{
"title": "በእኔና በወይን ቦታዬ መካከል እስቲ ፍረዱ",
"body": "በሁለት ነገሮች መካከል ያለ ክፍት ቦታ ብዙውን ጊዜ ከሁለት አንዱን የመምረጥን ሐሳብ ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ማን ትክክል እንደ ነበር ፍረዱ፤ እኔ ወይስ የወይን ቦታዬ››"
},
{
"title": "ከዚህ ካደረግሁለት በላይ ለወይኔ ቦታ ምን ሊደረግለት ይገባ ነበር?",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -81,6 +81,9 @@
"03-24",
"04-title",
"04-01",
"04-03"
"04-03",
"04-05",
"05-title",
"05-01"
]
}