Tue Mar 10 2020 11:50:10 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-03-10 11:50:10 +03:00
parent adb876d7f1
commit 7c18816948
5 changed files with 107 additions and 13 deletions

View File

@ -16,19 +16,11 @@
"body": "መውደቅ መገደልን፣ ሰይፍ ጦርነትን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ወንዶቻችሁ በጦርነት ይገደላሉ፤ ተዋጊዎቻችሁ በውጊያ ይገደላሉ›› ወይም፣ ‹‹ጠላቶች ወታደሮቻችሁን በጦርነት ይገድሏቸዋል››"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የኢየሩሳሌም ደጆች ያዝናሉ ያለቅሳሉ",
"body": "እዚህ ላይ የከተማው ደጆች ከተማው ደጃፍ ላይ አደባባይ የሚቀመጡ ሰዎችን ይወክላሉ፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የኢየሩሳሌም ሰዎች ከተማው በሮች ላይ ተቀምጠው ያዝናሉ ያለቅሳሉ››"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ብቻዋን ትሆናለች መሬት ላይ ትቀመጣለች",
"body": "ኢሳይያስ የኢየሩሳሌም ሕዝብ ከጠላቶቿ የሚያድናት ሰው እንደሌላትና ወዳጆቿ ሁሉ ስለ ተውአት መሬት ላይ ተቀምጣ እንደምታለቅስ ሴት መሆናቸውን ይናገራል፡፡"
}
]

18
04/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "በስምህ ብቻ እንጠራ",
"body": "ይህ ሐረግ፣ ‹‹እናግባህ›› ማለት ነው፡፡"
},
{
"title": "የያህዌ ዛፍ ቅርንጫፍ ያማረ ይሆናል",
"body": "ይህም ማለት 1) ‹‹ቅርንጫፍ›› ያህዌ በእስራኤል ምድር የሚያበቅለው እህል የሚወክል ቃል ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ያህዌ የእስራኤልን እህል ያማረ ያደርጋል›› ወይም 2) ‹‹ቅርንጫፍ›› መሲሑን የሚመለከት ሊሆን ይችላል፡፡"
},
{
"title": "ያማረና የከበረ ይሆናል",
"body": "‹‹ውበትና ክብር ይኖረዋል››"
},
{
"title": "የምድሪቱ ፍሬ ከጥፋት ለተረፈው የእስራኤል ሕዝብ ጣፋጭና ደስ የሚያሰኝ ይሆናል",
"body": "አንዳንዴ፣ ‹‹ፍሬ›› በምድሪቱ የሚገኝ ምግብን ይወክላል፤ አንዳንዴ መንፈሳዊ ባርኮትን ይወክላል፡፡ እዚህ ላይ የሚከተሉን ማለት ሊሆን ይችላል፡፡ 1) እግዚአብሔር ምድሪቱ እንደ ገና መልካም ምግብ እንድታበቅል ያደርጋል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በእስራኤል ያሉ ሰዎች የምድሪቱን መልካም ነገር ይበላሉ›› ወይም 2) ወደ ፊት የሚመጣው መሲሕ በምድሪቱ ላሉ ሰዎች መንፈሳዊ በረከት ይዞላቸው ይመጣል፡፡"
}
]

38
04/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,38 @@
[
{
"title": "በጽዮን የቀሩት፤ በኢየሩሳሌም የተረፉት",
"body": "ሁለቱም ዐረፍተ ነገሮች አንድ ትርጒም ነው ያላቸው፡፡ እዚህ ላይ፣ ‹‹የተረፉት›› ሲል ግለ ሰብን ሳይሆን በኢየሩሳሌም በሕይወት ያሉትን ሁሉ ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በኢየሩሳሌም የሚቀር ሁሉ››"
},
{
"title": "ቅዱሳን ተብለው ይጠራሉ",
"body": "ይህን በሌላ መልኩ ማስቀመጥ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ጌታ ቅዱሳን በማለት ይጠራቸዋል›› ወይም፣ ‹‹የጌታ ይሆናሉ››"
},
{
"title": "በኢየሩሳሌም በሕይወት ከተመዘገቡት ሁሉ",
"body": "ይህን በሌላ መልኩ ማስቀመጥ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ስሙ በኢየሩሳሌም ነዋሪዎች መዝገብ ያለ ሰው ሁሉ››"
},
{
"title": "ጌታ የጽዮንን ሴቶች እድፍ ሲያጥብ",
"body": "ይህ አባባል ኀጢአት እንደሚታጠብ እድፍ እንደ ሆነ ይናገራል፤ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ጌታ እድፍ እንደሚያጠራ፣ የጽዮንን ሴቶች ኀጢአት ካጠበ በኃላ››"
},
{
"title": "የጽዮን ሴቶች",
"body": "ይህ ማለት፣ 1) የኢየሩሳሌም ሴቶች፤ ወይም 2) የኢየሩሳሌም ሕዝብ ማለት ሊሆን ይችላል፡፡"
},
{
"title": "ኢየሩሳሌምን ከተነከረችበት ደም ያነጻታል",
"body": "‹‹የተነከረችበት ደም›› የሚያመለክተው ግፍንና ግድያን ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ንጹሐንን የሚጐዱ የኢየሩሳሌምን ሰዎች ያስወግዳል››"
},
{
"title": "በፍርድና መንፈስና በሚያቃጥል መንፈስ ",
"body": "እግዚአብሔር የኢየሩሳሌምን ኀጢአት የሚያስወግደው በዚህ መንገድ ነው፡፡ እዚህ ላይ፣ ‹‹መንፈስ›› የፍርድና የማቃጠልን እንቅስቃሴ የሚወክል ሊሆን ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በፍርድና በእሳት ነበልባል››"
},
{
"title": "የፍርድ መንፈስ",
"body": "ይህም ማለት 1) ያህዌ ሕዝቡን ይቀጣል፤ ወይም 2) ያህዌ ሕዝቡን በደለኛ ያደርጋል ማለት ሊሆን ይችላል፡፡"
},
{
"title": "በሚያቃጥል መንፈስ",
"body": "ይህም ማለት 1) አንዳች ርኩስ ነገርን እንደሚስወግድ ያህዌ ኀጢአተኞችን ከጽዮን ያስወግዳል ማለት ሊሆን ይችላል፤ ወይም 2) ‹‹የሚያቃጥል እሳት›› የኀጢአተኞችን ሁሉ መደምሰስ ሊያመለክት ይችላል፡፡"
}
]

42
04/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,42 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -77,6 +77,10 @@
"03-13",
"03-16",
"03-18",
"03-21"
"03-21",
"03-24",
"04-title",
"04-01",
"04-03"
]
}