Thu Jul 13 2017 16:17:41 GMT+0300 (Jordan Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-07-13 16:17:41 +03:00
parent e8350473a6
commit f58a057951
9 changed files with 14 additions and 0 deletions

1
13/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 12 \v 13 የኤፍሬም ክፋት ተደብሮአል፥በደሉም ተደብሮአል። የምጥ ሕመም ይመጣበታል፥እርሱ ግን ጥበብ የጎደለው ልጅ ነው፤ምክንያቱም የሚወለድበት ጊዜ ቢደርስም ከማኅጸን አይወጣም።

1
13/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 14 በእርግጥ ከሲዖል ኃይል አድናቸዋለሁን? በእርግጥ ከሞትስ አድናቸዋለሁን? ሞት ሆይ መቅሰፍቶችህ ወዴት አሉ? ወደዚህ አምጣቸው። ሲዖል ሆይ ማጥፋትህ ወዴት አለ? ወደዚህ አምጣው። ርህራኄ ከዓይኖቼ ተሰወረ።

1
13/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 15 ኤፍሬም በወንድሞቹ መካከል ባለጸጋ ቢሆንም እንኳን፥የምሥራቅ ነፋስ ይመጣል፤የእግዚአብሔር ነፋስ ከምድረ በዳ ይነፍሳል።የኤፍሬም ምንጭ ይደርቃል፥ጉድጓዱም ውኃ አይኖረውም። ጠላቱ የተከበሩ ዕቃዎች ሁሉ ያሉበትን ግምጃ ቤቱን ይበዘብዛል።

1
13/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 16 በአምላኳ ላይ ዐምፃለችና ሰማሪያ በደለኛ ትሆናለች። በሰይፍ ይወድቃሉ፥ብላቴኖቻቸውም ይከሰከሳሉ፥እርጉዝ ሴቶቻቸውም ይቀደዳሉ።

1
14/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 14 \v 1 \v 2 እስራኤል ሆይ ከክፋትህ የተነሳ ወድቀሃልና ወደ አምላክህ ወደ እግዚአብሔር ተመለስ። የኑዛዜ ቃላት ያዝና ወደ እግዚአብሔር ተመለስ። እንዲህም በሉት፦« የከንፈሮቻችንን ፍሬ ምስጋናችንን እንሰዋልህ ዘንድ፤ክፋታችንን አስወግድ፥በቸርነትም ተቀበለን።

2
14/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 3 አሦር አያድነንም፤ለጦርነትም ፈረሶችን አንጋልብም።ወይም ከእንግዲህ የእጆቻችንን ሥራዎች 'እናንተ አምላኮቻችን ናችሁ' አንላቸውም፤ አ
ባት አልባው እንኳ በአንተ ዘንድ ርኅራኄን ያገኛልና።

3
14/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 4 \v 5 \v 6 ከተውኝም በኋላ ወደ እኔ በተመለሱ ጊዜ እፈውሳቸዋለሁ፤እንዲያው እወዳቸዋለሁ፥ቁጣዬ ከእርሱ ተመልሶአልና። እኔ ለእስራኤ
ል እንደ ጠል እሆናለሁ፤ እንደ አበባ ያብባል፥ እንደ ሊባኖስም ዝግባ ሥር ይሰዳል። ቅርንጫፎቹ ይዘረጋሉ፤ውበቱ እንደ ወይራ ዛፎች፥ሽታውም እ
ንደ ሊባኖስ ዝግባዎች ይሆናል።

2
14/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 7 \v 8 ከጥላው በታች ይኖሩ የነበሩ ሰዎች ይመለሳሉ፤እንደ እህል ይለመልማሉ፥እንደ ወይንም ያብባሉ።ዝናውም እንደ ሊባኖስ ወይን ጠጅ ይ ሆናል። ኤፍሬም ፦'ከእንግዲህ ከጣዖታት ጋር ምን አለኝ?' ይላል። እኔ እመልስለታለሁ፥እጠነቀቅለታለሁም። እኔ ቅጠሎቹ ሁል ጊዜ ለመለም እን
ደሆኑ እንደ ጥድ ነኝ፤ፍሬህም ከእኔ ይመጣል።»

2
14/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 9 እነዚህን ነገሮች ያስተውል ዘንድ ጠቢብ የሆነ ማን ነው? ያውቃቸው ዘንድ እነዚህን ነገሮች የሚያስተውል ማን ነው? የእግዚአብሔር መንገዶ
ች ትክክል ናቸው፥ጻድቃንም ይሄዱባቸዋል፥ዓመፀኞች ግን ይሰናከሉባቸዋል።