Thu Jul 13 2017 16:15:41 GMT+0300 (Jordan Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-07-13 16:15:41 +03:00
parent 4e159b12fd
commit e8350473a6
10 changed files with 17 additions and 0 deletions

1
12/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 5 \v 6 እርሱም የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ነው፤የሚጠራበት ስሙም «እግዚአብሔር» ነው። ስለዚህ ወደ አምላካችሁ ተመለሱ። ለኪዳኑ ታማኝነትን፥እንዲሁም ፍትሕን ጠብቁ፤ሁል ጊዜም አምላካችሁን ተስፋ አድርጉ።

2
12/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 7 \v 8 ነጋዴዎቹ ሐሰተኛ ሚዛኖችን በእጆቻቸው ይዘዋል፤ማጭበርበርን ይወዳሉ። ኤፍሬምም፦« በእርግጥ እጅግ ባለጠጋ ሆኜአለሁ፥ሀብትን
ም አግኝቼአለሁ። በሥራዬ ሁሉ ኃጢአት የሚሆን ምንም ዓይነት በደል አያገኙብኝም» ይላል።

2
12/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 9 \v 10 ከግብጽ ምድር አንስቶ ከአናንተ ጋር የሆንኩ አምላካችሁ እግዚአብሔር እኔ ነኝ። እንደ ዓመት በዓላት ቀናት ዳግመኛ በድንኳኖች እን
ድትኖሩ አደርጋችኋለሁ። ለነቢያቶቹም ተናገርሁ፥ስለ እናንተም ብዙ ራዕዮችን ሰጠኋቸው። በነቢይቶቹም አማካይነት ምሳሌዎችን ሰጠኋችሁ።»

1
12/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 11 \v 12 በገለዓድ ኃጢአት ካለ፥በእርግጥ ሕዝቡ ከንቱ ነው።በጌልጌላ ወይፈኖችን ይሰዋሉ፥ መሠዊያዎቻቸው በታረሰ መሬት ላይ እንዳለ የድ ንጋይ ክምር ይሆናሉ።ያዕቆብ ወደ ሶሪያ ምድር ሸሸ፤ እስራኤልም ሚስት ለማግኝት አገለገለ፥ሚስትም ለማግኘት የበጎችን መንጋ ይጠብቅ ነበረ።

1
12/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 13 \v 14 እግዚአብሔር በነቢይ አማካይነት እስራኤልን ከግብጽ አወጣ፥በነቢይም አማካይነት ተጠነቀቀለት። ነገር ግን እግዚአብሔር ይቆጣ ዘነድ ኤፍሬም ክፉኛ አነሳሳው። ስለዚህ ጌታው የደሙን በደል በእርሱ ላይ ይደርጋል፥አሳፋሪም ስለ ሆነው ሥራው የሚገባውን ይከፍለዋል።

2
13/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\c 13 \v 1 \v 2 «ኤፍሬም በተናገረ ጊዜ መንቀጥቀጥ ነበረ። በእስራኤል መካከል ራሱን ከፍ ከፍ አደረገ፥ነገር ግን በአልን በማምለኩ በደለኛ ሆነ፥ ሞተ
ም። አሁንም አብዝተው ኃጢአት ሠሩ። ከብራቸው የተቀረጸ ምስል ሠሩ፥ጣዖታት በሚቻለው መጠን በጥበብ ተሠርተዋል፥ሁሉም የባለ ሙያ ሥራ ናቸው። ሕዝቡ ስለ እነርሱ እንዲህ ይላሉ፦'እነዚህ የሚሠው ሰዎች ጥጃዎችን ይስማሉ።'

2
13/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 3 ስለዚህ እንደ ማለዳ ደመና፥በጠዋት እንደሚጠፋ ጤዛ፥ከአውድማ ላይ በነፋስ እንደሚወሰድ እብቅ፣ከጪስ ማውጫ እንደሚወጣ ጢስ ናቸ
ው።

2
13/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 4 \v 5 \v 6 ነገር ግን ከግብጽ ምድር ያወጣሁህ አምላክህ እግዚአብሔር እኔ ነኝ። ከእኔ በቀር አምላክ አታውቅም፥ከእኔም በቀር ሌላ አዳኝ አታ ውቅም። በምድረ በዳ፥በታላቅም የድርቀት ምድር አውቅሁህ።መሰማሪያ ባገኘህ ጊዜ ጠገብህ፥በጠገብህም ጊዜ ልብህ ታበየ፤ከዚህም የተነሳ ረሳኽ
ኝ።

2
13/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 7 \v 8 እንደ አንበሳ ሆንኩባቸው፥እንደ ነብርም በመንገዳቸው አደባለሁ። ግልገሎቿን እንደ ተነጠቀች ድብ አጠቃቸዋለሁ። ደረታቸውን ቀድ
ጄ ከፍታለሁ፥በዚያም እንደ አንበሳ እበላቸዋለሁ፥እንደ ዱር አራዊትም እገነጣጥላቸዋለሁ።

2
13/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 9 \v 10 \v 11 እስራኤል ሆይ በረዳትህ በእኔ ላይ ዓምፀሃልና ጥፋትህ እየመጣ ነው።በከተማዎችህ ሁሉ ያድንህ ዘንድ ንጉሥህ አሁን ወዴት ነው? ስለ እነርሱ፥'ንጉሥና መሳፍንቶች ስጠኝ' ብለህ የተናገርክላቸው፥ ገዢዎችህ ወዴት ናቸው? በቁጣዬ ንጉሥ ሰጠሁህ፥በመዓቴም አስወገድኩ
ት።