Thu Jul 13 2017 16:13:41 GMT+0300 (Jordan Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-07-13 16:13:41 +03:00
parent 6cff5a4ecc
commit 4e159b12fd
7 changed files with 12 additions and 0 deletions

2
11/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 3 \v 4 ሆኖም ግን ኤፍሬምን መራመድ ያስተማርኩት እኔ ነበርኩ። ክንዶቻቸውን ይዤ ያነሳኋቸው እኔ ነበርኩ፥እነርሱ ግን የተጠነቀቅሁላቸው እኔ እንደሆንሁ አላወቁም። በሰው ገመድ፥ በፍቅርም ማሰሪያ መራኋቸው።የመንጋጋዎቻቸውን ማሰሪያ እንደሚያላላ ሆንኩላቸው፥ዝቅ ብዬም መገ
ብኳቸው።

2
11/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 5 \v 6 \v 7 ወደ ግብጽ ምድር አይመለሱምን? ወደ እኔ መመለስን እምቢ በማለታቸው አሦር አይገዛቸውምን? ሰይፍ በከተሞቻቸው ላይ ይወድ
ቃል፥የበሮቻቸውንም መቀርቀሪያ ያጠፋል፤ከገዛ ራሳቸው ዕቅድ የተነሳ ያጠፋቸዋል። ሕዝቤ ከእኔ ዘወር ለማለት ቆርጦአል። በከፍታ ወደ አለሁት ወደ እኔ ቢጣሩ እንኳ፥ማንም አይረዳቸውም።

3
11/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 8 \v 9 ኤፍሬም ሆይ እንዴት እተውሃለሁ? እስራኤል ሆይ እንዴት አሳልፌ እሰጥሃለሁ? እንዴት እንደ አዳማ አደርግሃለሁ? እንዴትስ እንደ ሲ
ባዮ አደርግሃለሁ? ልቤ በውስጤ ተለውጦአል፤መላው ርኅራኄዬ ተነሣሥቷል። ጽኑ ቁጣዬን አላመጣም፤ኤፍሬምን ዳግመኛ አላጠፋም። እኔ አምላ
ክ እንጂ ሰው አይደለሁምና፥በመካከልህ ቅዱሱ ነኝና፥በቁጣ አልመጣም።

2
11/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 10 \v 11 እነርሱም ከእኔ ከእግዚአብሔር በኋላ ይመጣሉ። እንደ እንበሳ አገሳለሁ። በእርግጥ አገሳለሁ፥ሕዝቡም ከምዕራብ እየተንቀጠቀጡ ይመጣሉ። ከግብጽ እንደ ወፍ፥ከአሦርም ምድር እንደ ርግብ እየተንቀጠቀጡ ይመጣሉ። በየቤቶቻቸውም አኖራቸዋለሁ።» ይህ የእግዚአብሔር አዋ
ጅ ነው።

1
11/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 12 «ኤፍሬም በሐሰት፥ የእስራኤልም ቤት በማታለል ከበበኝ። ይሁዳ ግን እስካሁን ከእኔ ከአምላኩ ጋር ጸንቷል፥ለእኔም ለቅዱሱ የታመነ ነ ው።»

1
12/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 12 \v 1 \v 2 ኤፍሬም ነፋስ ይመገባል፥የምሥራቅንም ነፋስ ይከተላል። ሐሰትንና ዓመፅን ያለማቋረጥ ያበዛል።ከአሦር ጋር ኪዳን ያደርጋሉ፥ የወይራ ዘይትም ወደ ግብጽ ይወስዳሉ። እግዚአብሔር ከይሁዳ ጋር ሙግት አለው፥ያዕቆብንም ስላደረገው ይቀጣዋል፥እንደ ሥራውም ይከፍለዋል።

1
12/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 3 \v 4 ያዕቆብ በማሕፀን ውስጥ የወንድሙን ተረከዝ ያዘ፥ በጎልማስነቱም ከአምላክ ጋር ታገለ።ከመልአኩም ጋር ታግሎ አሸነፈ።አልቅሶም በፊ ቱ ተቀባይነት እንዲያገኝ ለመነው። በቤቴል ከአምላክ ተገናኘ፥ በዚያም አምላክ ከእርሱ ጋር ተነጋገረ።