Thu Apr 26 2018 11:52:14 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-04-26 11:52:15 +03:00
parent accd5a5c0b
commit ed07477fbe
6 changed files with 10 additions and 8 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 16 \v 17 ኤፍሬም በበሽታ ተመታ፤ሥራቸውም ደረቀ፥ፍሬም አይሰጡም። ልጆች ቢወልዱም እንኳን፥የተወደዱ ልጆቻቸውን እገድላለሁ።» አልታዘዙትምና አምላኬ ይጥላቸዋል። በሕዝቦች መካከል ተንከራታች ይሆናሉ።
\v 16 ኤፍሬም በበሽታ ተመታ፤ሥራቸውም ደረቀ፥ ፍሬም አይሰጡም። ልጆች ቢወልዱም እንኳን፥ የተወደዱ ልጆቻቸውን እገድላለሁ።» \v 17 አልታዘዙትምና አምላኬ ይጥላቸዋል። በሕዝቦች መካከል ተንከራታች ይሆናሉ።

View File

@ -1,2 +1 @@
\c 10 \v 1 \v 2 እስራኤል ፍሬውን የሚሰጥ ያማረ ወይን ነው። ፍሬው በበዛ መጠን፥መሠዊያ አብዝቶ ሠራ። ምድሩ አብዝቶ ባፈራ መጠን፥የተቀደሱ አ ምዶቹን አሳመረ። ልባቸው አታላይ ነው፥አሁን በደላቸውን ሊሸከሙ ይገባል። እግዚአብሔር መሠዊያዎቻቸውን ያፈርሳል፤የተቀደሱ አምዶቻቸ
ውን ያጠፋል።
\c 10 \v 1 እስራኤል ፍሬውን የሚሰጥ ያማረ ወይን ነው። ፍሬው በበዛ መጠን፥ መሠዊያ አብዝቶ ሠራ። ምድሩ አብዝቶ ባፈራ መጠን፥የተቀደሱ አ ምዶቹን አሳመረ። \v 2 ልባቸው አታላይ ነው፥ አሁን በደላቸውን ሊሸከሙ ይገባል። እግዚአብሔር መሠዊያዎቻቸውን ያፈርሳል፤ የተቀደሱ አምዶቻቸውን ያጠፋል።

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 3 \v 4 አሁንም እነርሱ፦« እግዚአብሔርን ስላልፈራን፥ንጉሥ የለንም፤ንጉሥሥ ምን ሊያደርግልን ይችል ነበር?» ይላሉ። ባዶ ቃላትን ይናገራ
ሉ፥በሐሠት መሃላም ኪዳን ያደርጋሉ። ስለዚህ ፍትሕ፥ በእርሻ ትልም ላይ እንደሚወጣ መርዛማ አረም ይወጣል።
\v 3 አሁንም እነርሱ፦ «እግዚአብሔርን ስላልፈራን፥ ንጉሥ የለንም፤ ንጉሥሥ ምን ሊያደርግልን ይችል ነበር?» ይላሉ። \v 4 ባዶ ቃላትን ይናገራሉ፥ በሐሠት መሃላም ኪዳን ያደርጋሉ። ስለዚህ ፍትሕ፥ በእርሻ ትልም ላይ እንደሚወጣ መርዛማ አረም ይወጣል።

View File

@ -1,3 +1,2 @@
\v 5 \v 6 የሰማሪያ ነዋሪዎች ከቤትአዌን ጥጃዎች የተነሳ ይፈራሉ። በእነርሱና በውብታቸው ደስ ይሰኙ የነበሩ እነዚያ ጣዖት አምላኪ ካህናት እንደ
ሚያልቅሱላቸው፣ሕዝቡም ያለቅሱላቸዋል፤ ከእንግዲህ ወዲያ በዚያ የሉምና። ለታላቁ ንጉሥ እጅ መንሻ ወደ አሦር ይወሰዳሉ። ኤፍሬም ይዋረዳ
\v 5 \v 6 የሰማሪያ ነዋሪዎች ከቤትአዌን ጥጃዎች የተነሳ ይፈራሉ። በእነርሱና በውብታቸው ደስ ይሰኙ የነበሩ እነዚያ ጣዖት አምላኪ ካህናት እንደሚያልቅሱላቸው፣ ሕዝቡም ያለቅሱላቸዋል፤ ከእንግዲህ ወዲያ በዚያ የሉምና። ለታላቁ ንጉሥ እጅ መንሻ ወደ አሦር ይወሰዳሉ። ኤፍሬም ይዋረዳ
ል፥እስራኤልም የጣዖታትን ምክር በመከተሉ ያፍራል።

1
10/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 10

View File

@ -111,6 +111,10 @@
"09-10",
"09-11",
"09-13",
"09-15"
"09-15",
"09-16",
"10-title",
"10-01",
"10-03"
]
}