diff --git a/09/16.txt b/09/16.txt index 297bd8a..a38ed8c 100644 --- a/09/16.txt +++ b/09/16.txt @@ -1 +1 @@ -\v 16 \v 17 ኤፍሬም በበሽታ ተመታ፤ሥራቸውም ደረቀ፥ፍሬም አይሰጡም። ልጆች ቢወልዱም እንኳን፥የተወደዱ ልጆቻቸውን እገድላለሁ።» አልታዘዙትምና አምላኬ ይጥላቸዋል። በሕዝቦች መካከል ተንከራታች ይሆናሉ። \ No newline at end of file +\v 16 ኤፍሬም በበሽታ ተመታ፤ሥራቸውም ደረቀ፥ ፍሬም አይሰጡም። ልጆች ቢወልዱም እንኳን፥ የተወደዱ ልጆቻቸውን እገድላለሁ።» \v 17 አልታዘዙትምና አምላኬ ይጥላቸዋል። በሕዝቦች መካከል ተንከራታች ይሆናሉ። \ No newline at end of file diff --git a/10/01.txt b/10/01.txt index 84020f7..4e27123 100644 --- a/10/01.txt +++ b/10/01.txt @@ -1,2 +1 @@ -\c 10 \v 1 \v 2 እስራኤል ፍሬውን የሚሰጥ ያማረ ወይን ነው። ፍሬው በበዛ መጠን፥መሠዊያ አብዝቶ ሠራ። ምድሩ አብዝቶ ባፈራ መጠን፥የተቀደሱ አ ምዶቹን አሳመረ። ልባቸው አታላይ ነው፥አሁን በደላቸውን ሊሸከሙ ይገባል። እግዚአብሔር መሠዊያዎቻቸውን ያፈርሳል፤የተቀደሱ አምዶቻቸ -ውን ያጠፋል። \ No newline at end of file +\c 10 \v 1 እስራኤል ፍሬውን የሚሰጥ ያማረ ወይን ነው። ፍሬው በበዛ መጠን፥ መሠዊያ አብዝቶ ሠራ። ምድሩ አብዝቶ ባፈራ መጠን፥የተቀደሱ አ ምዶቹን አሳመረ። \v 2 ልባቸው አታላይ ነው፥ አሁን በደላቸውን ሊሸከሙ ይገባል። እግዚአብሔር መሠዊያዎቻቸውን ያፈርሳል፤ የተቀደሱ አምዶቻቸውን ያጠፋል። \ No newline at end of file diff --git a/10/03.txt b/10/03.txt index 3a777e8..64cf0e8 100644 --- a/10/03.txt +++ b/10/03.txt @@ -1,2 +1 @@ -\v 3 \v 4 አሁንም እነርሱ፦« እግዚአብሔርን ስላልፈራን፥ንጉሥ የለንም፤ንጉሥሥ ምን ሊያደርግልን ይችል ነበር?» ይላሉ። ባዶ ቃላትን ይናገራ -ሉ፥በሐሠት መሃላም ኪዳን ያደርጋሉ። ስለዚህ ፍትሕ፥ በእርሻ ትልም ላይ እንደሚወጣ መርዛማ አረም ይወጣል። \ No newline at end of file +\v 3 አሁንም እነርሱ፦ «እግዚአብሔርን ስላልፈራን፥ ንጉሥ የለንም፤ ንጉሥሥ ምን ሊያደርግልን ይችል ነበር?» ይላሉ። \v 4 ባዶ ቃላትን ይናገራሉ፥ በሐሠት መሃላም ኪዳን ያደርጋሉ። ስለዚህ ፍትሕ፥ በእርሻ ትልም ላይ እንደሚወጣ መርዛማ አረም ይወጣል። \ No newline at end of file diff --git a/10/05.txt b/10/05.txt index 0e72ce6..7eb1ca1 100644 --- a/10/05.txt +++ b/10/05.txt @@ -1,3 +1,2 @@ -\v 5 \v 6 የሰማሪያ ነዋሪዎች ከቤትአዌን ጥጃዎች የተነሳ ይፈራሉ። በእነርሱና በውብታቸው ደስ ይሰኙ የነበሩ እነዚያ ጣዖት አምላኪ ካህናት እንደ -ሚያልቅሱላቸው፣ሕዝቡም ያለቅሱላቸዋል፤ ከእንግዲህ ወዲያ በዚያ የሉምና። ለታላቁ ንጉሥ እጅ መንሻ ወደ አሦር ይወሰዳሉ። ኤፍሬም ይዋረዳ +\v 5 \v 6 የሰማሪያ ነዋሪዎች ከቤትአዌን ጥጃዎች የተነሳ ይፈራሉ። በእነርሱና በውብታቸው ደስ ይሰኙ የነበሩ እነዚያ ጣዖት አምላኪ ካህናት እንደሚያልቅሱላቸው፣ ሕዝቡም ያለቅሱላቸዋል፤ ከእንግዲህ ወዲያ በዚያ የሉምና። ለታላቁ ንጉሥ እጅ መንሻ ወደ አሦር ይወሰዳሉ። ኤፍሬም ይዋረዳ ል፥እስራኤልም የጣዖታትን ምክር በመከተሉ ያፍራል። \ No newline at end of file diff --git a/10/title.txt b/10/title.txt new file mode 100644 index 0000000..a700ffc --- /dev/null +++ b/10/title.txt @@ -0,0 +1 @@ +ምዕራፍ 10 \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 364edd6..dea5429 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -111,6 +111,10 @@ "09-10", "09-11", "09-13", - "09-15" + "09-15", + "09-16", + "10-title", + "10-01", + "10-03" ] } \ No newline at end of file