Thu Apr 26 2018 11:36:14 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-04-26 11:36:14 +03:00
parent 30b8396037
commit a2822c0dfb
5 changed files with 8 additions and 9 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 \v 4 \v 5 በክፋታቸው ንጉሡን፥በሐሰታቸውም አለቆቹን ደስ ያሰኛሉ።የተቦካው ሊጥ ኩፍ እስኪል ድረስ እሳቱን መቆስቆስ እንድሚያቆም፥ ጋጋሪ እንደሚያነድበት ምድጃ ፥ሁሉም አመንዝራ ናቸው።በንጉሣችን ቀን አለቆች በወይን ጠጅ ትኩሳት ታመሙ።እርሱም ለፌዘኞች እጁን ዘረጋ።
\v 3 በክፋታቸው ንጉሡን፥ በሐሰታቸውም አለቆቹን ደስ ያሰኛሉ። \v 4 የተቦካው ሊጥ ኩፍ እስኪል ድረስ እሳቱን መቆስቆስ እንድሚያቆም፥ ጋጋሪ እንደሚያነድበት ምድጃ፥ ሁሉም አመንዝራ ናቸው። \v 5 በንጉሣችን ቀን አለቆች በወይን ጠጅ ትኩሳት ታመሙ። እርሱም ለፌዘኞች እጁን ዘረጋ።

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 6 \v 7 እንደ ምድጃ በሆነ ልባቸው፥ አታላይ እቅዶቻችውን ይወጥናሉ። ቁጣቸው ሌሊቱን ሁሉ ይጤሳል፥በማለዳም እንደሚንቀለቀል እሳት እ
ጅጉን ይነድዳል። ሁሉም እንደ ምድጃ የጋሉ ናቸው፥ግዢዎቻቸውንም ይበላሉ። ነገሥታቶቻቸው ሁሉ ወደቁ፥ከመካከላቸውም ማንም ወደ እኔ አ
ልተጣራም።
\v 6 እንደ ምድጃ በሆነ ልባቸው፥ አታላይ እቅዶቻችውን ይወጥናሉ። ቁጣቸው ሌሊቱን ሁሉ ይጤሳል፥ በማለዳም እንደሚንቀለቀል እሳት እጅጉን ይነድዳል። \v 7 ሁሉም እንደ ምድጃ የጋሉ ናቸው፥ ግዢዎቻቸውንም ይበላሉ። ነገሥታቶቻቸው ሁሉ ወደቁ፥ ከመካከላቸውም ማንም ወደ እኔ አልተጣራም።

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 8 \v 9 ኤፍሬም ከአሕዛብ ጋር ተደባለቅ፥ ኤፍሬም ያልተገለበጠ ቂጣ ነው።እንግዶች ጉልበቱን በሉት፥እርሱ ግን አላወቀም።ሽበትም ወጣበት፥
እርሱ ግን አላወቀም።
\v 8 ኤፍሬም ከአሕዛብ ጋር ተደባለቅ፥ ኤፍሬም ያልተገለበጠ ቂጣ ነው። \v 9 እንግዶች ጉልበቱን በሉት፥ እርሱ ግን አላወቀም። ሽበትም ወጣበት፥ እርሱ ግን አላወቀም።

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 10 \v 11 የእስራኤል ትዕቢት ይመሰክርበታል፤ነገር ግን ወደ አምላካቸው ወደ እግዚአብሔር አልተመለሱም፥በዚህም ሁሉ አልፈለጉትም። ኤ
ፍሬም ማስተዋል እንደሌላትና ተላላ እንደ ሆነች ርግብ ነው፤ ወደ ግብጽ ይጣራል፥ ወደ አሦርም ይበራል።
\v 10 \v 11 የእስራኤል ትዕቢት ይመሰክርበታል፤ነገር ግን ወደ አምላካቸው ወደ እግዚአብሔር አልተመለሱም፥በዚህም ሁሉ አልፈለጉትም። ኤፍሬም ማስተዋል እንደሌላትና ተላላ እንደ ሆነች ርግብ ነው፤ ወደ ግብጽ ይጣራል፥ ወደ አሦርም ይበራል።

View File

@ -87,6 +87,9 @@
"06-08",
"06-10",
"07-title",
"07-01"
"07-01",
"07-03",
"07-06",
"07-08"
]
}