Thu Apr 26 2018 11:34:14 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-04-26 11:34:15 +03:00
parent fee659ca06
commit 30b8396037
7 changed files with 14 additions and 8 deletions

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 4 \v 5 ኤፍሬም ሆይ ምን ላድርግልህ? ይሁዳ ሆይ ምን ላድርግልህ? ታማኝነታችሁ እንደ ማለዳ ደመና፥በጠዋት እንደሚጠፋ ጤዛ ነው። ስለዚ
ህ በነቢያቱ ቆራረጥኋቸው፥ በአፌም ቃል ገደልኋቸው። ፍርዶችህ እንደሚያንጸባርቅ ብርሃን ናቸው።
\v 4 ኤፍሬም ሆይ ምን ላድርግልህ? ይሁዳ ሆይ ምን ላድርግልህ? ታማኝነታችሁ እንደ ማለዳ ደመና፥ በጠዋት እንደሚጠፋ ጤዛ ነው። \v 5 ስለዚህ በነቢያቱ ቆራረጥኋቸው፥ በአፌም ቃል ገደልኋቸው። ፍርዶችህ እንደሚያንጸባርቅ ብርሃን ናቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 6 \v 7 ታማኝነትን እሻለሁና፥መሥዋዕትንም አይደለም፥ከሚቃጠሉ መሥዋዕቶች ይልቅ እኔን እግዚአብሔርን ማወቅን እሻለሁ። እንደ አዳም ኪዳኑን አፍርሰዋል፤ ለእኔ ያልታመኑ ነበሩ።
\v 6 ታማኝነትን እሻለሁና፥መሥዋዕትንም አይደለም፥ከሚቃጠሉ መሥዋዕቶች ይልቅ እኔን እግዚአብሔርን ማወቅን እሻለሁ። \v 7 እንደ አዳም ኪዳኑን አፍርሰዋል፤ ለእኔ ያልታመኑ ነበሩ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 8 \v 9 ገልዓድ የክፉ አድራጊዎች ከተማ ነው፥በደም ዱካ ተሞልቷል። የቀማኞች ቡድን የሚዘርፉትን አድብተው እንደሚጠባበቁ፥ካህናቱም በሴኬም መንገድ ላይ ሰው ለመግደል በቡድን ተደራጅተዋል፤ አሳፋሪም ወንጀል ይፈጽማሉ።
\v 8 ገልዓድ የክፉ አድራጊዎች ከተማ ነው፥ በደም ዱካ ተሞልቷል። \v 9 የቀማኞች ቡድን የሚዘርፉትን አድብተው እንደሚጠባበቁ፥ ካህናቱም በሴኬም መንገድ ላይ ሰው ለመግደል በቡድን ተደራጅተዋል፤ አሳፋሪም ወንጀል ይፈጽማሉ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 10 \v 11 በእስራኤል ቤት የሚያሰቅቅ ነገር አይቻለሁ፤በዚያ የኤፍሬም ምንዝርና አለ፥እስራኤልም ተበክሏል።የሕዝቤን ምርኮ በምመልስበት ጊዜ፥ይሁዳ ሆይ ለአንተም መከር ተቀጥሮልሃል።
\v 10 በእስራኤል ቤት የሚያሰቅቅ ነገር አይቻለሁ፤ በዚያ የኤፍሬም ምንዝርና አለ፥ እስራኤልም ተበክሏል። \v 11 የሕዝቤን ምርኮ በምመልስበት ጊዜ፥ ይሁዳ ሆይ ለአንተም መከር ተቀጥሮልሃል።

View File

@ -1,2 +1 @@
\c 7 \v 1 \v 2 ማታለልን ይለማመዳሉና እስራኤልን ለመፈወስ በፈለግሁ ጊዜ ሁሉ የኤፍሬም ኃጢአት፥የሰማሪያም ክፋት ይገለጣል፤ሌባ ወደ ውስጥ ይገባል፥ የቀማኞች ቡድን በመንገድ ላይ አደጋ ያደርሳል። ክፋታቸውን ሁሉ እንደማስታውስ በልባቸው አይገነዘቡም። ሥራቸው ከቦአቸዋል፥በፊ
ቴም ናቸው።
\c 7 \v 1 ማታለልን ይለማመዳሉና እስራኤልን ለመፈወስ በፈለግሁ ጊዜ ሁሉ የኤፍሬም ኃጢአት፥ የሰማሪያም ክፋት ይገለጣል፤ ሌባ ወደ ውስጥ ይገባል፥ የቀማኞች ቡድን በመንገድ ላይ አደጋ ያደርሳል። \v 2 ክፋታቸውን ሁሉ እንደማስታውስ በልባቸው አይገነዘቡም። ሥራቸው ከቦአቸዋል፥ በፊቴም ናቸው።

1
07/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 7

View File

@ -80,6 +80,13 @@
"05-10",
"05-12",
"05-14",
"06-title"
"06-title",
"06-01",
"06-04",
"06-06",
"06-08",
"06-10",
"07-title",
"07-01"
]
}