From 30b8396037d0cb767433d4260c526e8bb271527d Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: burje_duro Date: Thu, 26 Apr 2018 11:34:15 +0300 Subject: [PATCH] Thu Apr 26 2018 11:34:14 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 06/04.txt | 3 +-- 06/06.txt | 2 +- 06/08.txt | 2 +- 06/10.txt | 2 +- 07/01.txt | 3 +-- 07/title.txt | 1 + manifest.json | 9 ++++++++- 7 files changed, 14 insertions(+), 8 deletions(-) create mode 100644 07/title.txt diff --git a/06/04.txt b/06/04.txt index fef266c..7549df3 100644 --- a/06/04.txt +++ b/06/04.txt @@ -1,2 +1 @@ -\v 4 \v 5 ኤፍሬም ሆይ ምን ላድርግልህ? ይሁዳ ሆይ ምን ላድርግልህ? ታማኝነታችሁ እንደ ማለዳ ደመና፥በጠዋት እንደሚጠፋ ጤዛ ነው። ስለዚ -ህ በነቢያቱ ቆራረጥኋቸው፥ በአፌም ቃል ገደልኋቸው። ፍርዶችህ እንደሚያንጸባርቅ ብርሃን ናቸው። \ No newline at end of file +\v 4 ኤፍሬም ሆይ ምን ላድርግልህ? ይሁዳ ሆይ ምን ላድርግልህ? ታማኝነታችሁ እንደ ማለዳ ደመና፥ በጠዋት እንደሚጠፋ ጤዛ ነው። \v 5 ስለዚህ በነቢያቱ ቆራረጥኋቸው፥ በአፌም ቃል ገደልኋቸው። ፍርዶችህ እንደሚያንጸባርቅ ብርሃን ናቸው። \ No newline at end of file diff --git a/06/06.txt b/06/06.txt index 4a044b3..1dc5482 100644 --- a/06/06.txt +++ b/06/06.txt @@ -1 +1 @@ -\v 6 \v 7 ታማኝነትን እሻለሁና፥መሥዋዕትንም አይደለም፥ከሚቃጠሉ መሥዋዕቶች ይልቅ እኔን እግዚአብሔርን ማወቅን እሻለሁ። እንደ አዳም ኪዳኑን አፍርሰዋል፤ ለእኔ ያልታመኑ ነበሩ። \ No newline at end of file +\v 6 ታማኝነትን እሻለሁና፥መሥዋዕትንም አይደለም፥ከሚቃጠሉ መሥዋዕቶች ይልቅ እኔን እግዚአብሔርን ማወቅን እሻለሁ። \v 7 እንደ አዳም ኪዳኑን አፍርሰዋል፤ ለእኔ ያልታመኑ ነበሩ። \ No newline at end of file diff --git a/06/08.txt b/06/08.txt index 7bdd147..a9be1ac 100644 --- a/06/08.txt +++ b/06/08.txt @@ -1 +1 @@ -\v 8 \v 9 ገልዓድ የክፉ አድራጊዎች ከተማ ነው፥በደም ዱካ ተሞልቷል። የቀማኞች ቡድን የሚዘርፉትን አድብተው እንደሚጠባበቁ፥ካህናቱም በሴኬም መንገድ ላይ ሰው ለመግደል በቡድን ተደራጅተዋል፤ አሳፋሪም ወንጀል ይፈጽማሉ። \ No newline at end of file +\v 8 ገልዓድ የክፉ አድራጊዎች ከተማ ነው፥ በደም ዱካ ተሞልቷል። \v 9 የቀማኞች ቡድን የሚዘርፉትን አድብተው እንደሚጠባበቁ፥ ካህናቱም በሴኬም መንገድ ላይ ሰው ለመግደል በቡድን ተደራጅተዋል፤ አሳፋሪም ወንጀል ይፈጽማሉ። \ No newline at end of file diff --git a/06/10.txt b/06/10.txt index eddf593..66d6fb6 100644 --- a/06/10.txt +++ b/06/10.txt @@ -1 +1 @@ -\v 10 \v 11 በእስራኤል ቤት የሚያሰቅቅ ነገር አይቻለሁ፤በዚያ የኤፍሬም ምንዝርና አለ፥እስራኤልም ተበክሏል።የሕዝቤን ምርኮ በምመልስበት ጊዜ፥ይሁዳ ሆይ ለአንተም መከር ተቀጥሮልሃል። \ No newline at end of file +\v 10 በእስራኤል ቤት የሚያሰቅቅ ነገር አይቻለሁ፤ በዚያ የኤፍሬም ምንዝርና አለ፥ እስራኤልም ተበክሏል። \v 11 የሕዝቤን ምርኮ በምመልስበት ጊዜ፥ ይሁዳ ሆይ ለአንተም መከር ተቀጥሮልሃል። \ No newline at end of file diff --git a/07/01.txt b/07/01.txt index 4b45b75..51aeaf0 100644 --- a/07/01.txt +++ b/07/01.txt @@ -1,2 +1 @@ -\c 7 \v 1 \v 2 ማታለልን ይለማመዳሉና እስራኤልን ለመፈወስ በፈለግሁ ጊዜ ሁሉ የኤፍሬም ኃጢአት፥የሰማሪያም ክፋት ይገለጣል፤ሌባ ወደ ውስጥ ይገባል፥ የቀማኞች ቡድን በመንገድ ላይ አደጋ ያደርሳል። ክፋታቸውን ሁሉ እንደማስታውስ በልባቸው አይገነዘቡም። ሥራቸው ከቦአቸዋል፥በፊ -ቴም ናቸው። \ No newline at end of file +\c 7 \v 1 ማታለልን ይለማመዳሉና እስራኤልን ለመፈወስ በፈለግሁ ጊዜ ሁሉ የኤፍሬም ኃጢአት፥ የሰማሪያም ክፋት ይገለጣል፤ ሌባ ወደ ውስጥ ይገባል፥ የቀማኞች ቡድን በመንገድ ላይ አደጋ ያደርሳል። \v 2 ክፋታቸውን ሁሉ እንደማስታውስ በልባቸው አይገነዘቡም። ሥራቸው ከቦአቸዋል፥ በፊቴም ናቸው። \ No newline at end of file diff --git a/07/title.txt b/07/title.txt new file mode 100644 index 0000000..7fcfdc5 --- /dev/null +++ b/07/title.txt @@ -0,0 +1 @@ +ምዕራፍ 7 \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 77ece15..88919cf 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -80,6 +80,13 @@ "05-10", "05-12", "05-14", - "06-title" + "06-title", + "06-01", + "06-04", + "06-06", + "06-08", + "06-10", + "07-title", + "07-01" ] } \ No newline at end of file