Thu Apr 26 2018 11:02:14 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-04-26 11:03:48 +03:00
parent 50587be08f
commit 8dc22f662b
6 changed files with 17 additions and 10 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 1 \v 1 \v 2 በይሁዳ ነገሥታት በዖዚያን፥ በኢዮአታም፥ በአካዝና በሕዝቅያስ ዘመን፤በእስራኤልም ንጉሥ በዮአስ ልጅ በኢዮርብዓም ዘመን ወደ ብዔር ልጅ ወደ ሆሴዕ የመጣው የእግዚአብሔር ቃል ይህ ነው። እግዚአብሔር በሆሴዕ አማካይነት መናገር በጀመረ ጊዜ እንዲህ አለው፦« ምድሪቱ እኔን በመተው ታላቅ ምንዝርናን እያደረገች ነውና፥ሂድ፥የምንዝርናዋ ፍሬዎች የሆኑ ልጆች ያሏትን ሴተኛ አዳሪዋን ሚስትህ አድርገህ ውሰድ።»
\c 1 \v 1 በይሁዳ ነገሥታት በዖዚያን፥ በኢዮአታም፥ በአካዝና በሕዝቅያስ ዘመን፤በእስራኤልም ንጉሥ በዮአስ ልጅ በኢዮርብዓም ዘመን ወደ ብዔር ልጅ ወደ ሆሴዕ የመጣው የእግዚአብሔር ቃል ይህ ነው። \v 2 እግዚአብሔር በሆሴዕ አማካይነት መናገር በጀመረ ጊዜ እንዲህ አለው፦« ምድሪቱ እኔን በመተው ታላቅ ምንዝርናን እያደረገች ነውና፥ሂድ፥የምንዝርናዋ ፍሬዎች የሆኑ ልጆች ያሏትን ሴተኛ አዳሪዋን ሚስትህ አድርገህ ውሰድ።»

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 \v 4 \v 5 ስለዚህም ሆሴዕ ሄዶ የዴቤላይምን ሴት ልጅ ጎሜርን አገባ፤እርስዋም ጸነሰች፥ ወንድ ልጅም ወለደችለት። እግዚአብሔርም አለ ው፦« ከጥቂት ጊዜ በኋላ በኢይዝራኤል ስለነበረው ደም ማፍሰስ የኢዩን ቤት እቀጣለሁና፥የቤተ እስራኤልንም መንግሥት እንዲያከትም አደርጋለ ሁና ስሙን ኢይዝራኤል ብለህ ጥራው። ይህም በኢይዝራኤል ሸለቆ ውስጥ የእስራኤልን ቀስት በምሰብርበት ቀን ይፈጸማል።»
\v 3 ስለዚህም ሆሴዕ ሄዶ የዴቤላይምን ሴት ልጅ ጎሜርን አገባ፤እርስዋም ጸነሰች፥ ወንድ ልጅም ወለደችለት። \v 4 እግዚአብሔርም አለው፦ «ከጥቂት ጊዜ በኋላ በኢይዝራኤል ስለነበረው ደም ማፍሰስ የኢዩን ቤት እቀጣለሁና፥ የቤተ እስራኤልንም መንግሥት እንዲያከትም አደርጋለ ሁና ስሙን ኢይዝራኤል ብለህ ጥራው። \v 5 ይህም በኢይዝራኤል ሸለቆ ውስጥ የእስራኤልን ቀስት በምሰብርበት ቀን ይፈጸማል።»

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 6 \v 7 ጎሜር እንደገና ጸነሰች ፥ሴት ልጅም ወለደች። በዚያን ጊዜ እግዚአብሔር ሆሴዕን እንዲህ አለው፦ «ቅንጣት ታህል ይቅር እላቸው ዘንድ ከእንግዲህ ወዲያ የእስራኤልን ቤት አልምርምና ስሟን ሎሩሃማ ብለህ ጥራት። ነገር ግን የይሁዳን ቤት እምራለሁ፥ እኔም እግዚአብሔር አምላካች
ው በራሴ አድናቸዋለሁ እንጂ በቀስት፥በሰይፍ፥በጦርነት፥በፈረሶች ወይም በፈረሰኞች አላድናቸውም።»
\v 6 ጎሜር እንደገና ጸነሰች፥ ሴት ልጅም ወለደች። በዚያን ጊዜ እግዚአብሔር ሆሴዕን እንዲህ አለው፦ «ቅንጣት ታህል ይቅር እላቸው ዘንድ ከእንግዲህ ወዲያ የእስራኤልን ቤት አልምርምና ስሟን ሎሩሃማ ብለህ ጥራት። \v 7 ነገር ግን የይሁዳን ቤት እምራለሁ፥ እኔም እግዚአብሔር አምላካችው በራሴ አድናቸዋለሁ እንጂ በቀስት፥በሰይፍ፥በጦርነት፥በፈረሶች ወይም በፈረሰኞች አላድናቸውም።»

1
01/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 1

1
front/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ሆሴዕ

View File

@ -3,7 +3,7 @@
"format": "usfm",
"generator": {
"name": "ts-desktop",
"build": "110"
"build": "132"
},
"target_language": {
"id": "am",
@ -26,14 +26,20 @@
{
"language_id": "en",
"resource_id": "ulb",
"checking_level": 3,
"date_modified": 20160614,
"version": "5"
"checking_level": "3",
"date_modified": 20170329,
"version": "9"
}
],
"parent_draft": {},
"translators": [
"zekarias"
"zekarias",
"Burje Duro"
],
"finished_chunks": []
"finished_chunks": [
"front-title",
"01-title",
"01-01",
"01-03"
]
}