Thu Jul 13 2017 16:01:41 GMT+0300 (Jordan Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-07-13 16:01:41 +03:00
parent 412e824cb2
commit 792e7724f8
9 changed files with 18 additions and 0 deletions

2
04/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 4 \v 5 ነገር ግን ማንም ሙግቱን አያቅርብ፥ማንም ሌላውን ማንንም አይክሰስ።ምክንያቱም እኔ የምከስው እናንተን ካህናቱን ነውና። እናን
ተ ካህናት በቀን ትሰናከላላችሁ፥ ነቢያቶቹም ከእናንተ ጋር በሌሊት ይሰናከላሉ፥እናታችሁንም አጠፋታለሁ።

1
04/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 6 \v 7 ሕዝቤ ዕውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል። እናንተ ካህናት ዕውቀትን ጥላችኋልና እኔም እጥላችኋለሁ። እኔ አምላካችሁ ብሆንም ሕጌን ረስታችኋል፥እኔም ልጆቻችሁን እረሳለሁ። ካህናቱ በበዙ መጠን የሚሠሩብኝ ኃጢአት በዝቶአል። ክብራቸውን ወደ ውርድት እለውጠዋለሁ።

1
04/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 8 \v 9 የሕዝቤን ኃጢአት ይመገባሉ፥ክፋታቸውም እንዲበዛ ይቋምጣሉ። በካህናቱ ላይ እንደሚሆን እንዲሁ በሕዝቡም ላይ ይሆናል፦ ስለ ልማዶቻቸው እቀጣቸዋለሁ፤ እንደ ሥራቸውም አከፍላቸዋለሁ።

1
04/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 10 ከእኔ ከእግዚአብሔር ርቀው ሄደዋልና ትተውኛልምና፤ይበላሉ ግን አይጠግቡም፥ያመነዝራሉ ግን አይበዙም።

2
04/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 11 \v 12 ሴሰኝነት፥የወይን ጠጅና አዲስ የወይን ጠጅ ማስተዋላቸውን ወስዶታል። የእንጨት ጣዖቶቻችውን ያማክራሉ፥በትሮቻቸውም ይተነ
ብዩላቸዋል። የሴሰኝነት መንፈስ አስቶአቸዋል፥እኔን አምላካቸውንም ትተውኛል።

4
04/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 13 \v 14 በተራሮች ጫፍ ላይ ይሠዋሉ፥ጥላው መልካም ነውና ከባሉጥ፥ከኮምቦልና ከአሆማ ዛፍ በታች በኮረብቶች ላይ ያጥናሉ። ስለዚህ ሴቶ
ች ልጆቻችሁ የዝሙት ርኩሰት ይፈጽማሉ፥የልጆቻችሁ ሚስቶች ያመነዝራሉ። ሴቶች ልጆቻችሁ የዝሙት ርኩሰትን በወደዱ ጊዜ፥ወይም የልጆቻ
ችሁ ሚስቶች ባመነዘሩ ጊዜ አልቀጣቸውም። ምክንያቱም ወንዶቹ ራሳቸውን ለሴተኛ አዳሪዎች ሰጥተዋልና፥ እንዲሁም ከቤተ ጣዖት ሴተኛ አዳሪ
ዎች ጋር ርኩሰትን ለመፈጸም መሥዋዕት ይሰዋሉና። ስለዚህ ይህ የማያስተውል ሕዝብ ይጠፋል።

3
04/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 15 \v 16 እስራኤል ሆይ አንቺ ብታመነዝሪም ፥ይሁዳ በደለኛ አይሁን። እናንተ ሰዎች፥ ወደ ጌልጌላ አትሂዱ፥ወደ ቤትአዌንም አትውጡ። ሕ
ያው እግዚአብሔርን ብላችሁም አትማሉ። እስራኤል እንደ እልኽኛ ጊደር በእልኽኝነት ሄዳለችና፤ እንዴት እግዚአብሔር በለመለመ መስክ እንዳ
ሉ ጠቦቶች ያሰማራታል?

2
04/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 17 \v 18 \v 19 ኤፍሬም ራሱን ከጣዖታት ጋር አጣምሮአል፤ብቻውን ተውት። አስካሪ መጠጣቸው ባላቀ ጊዜ እንኳን ማመንዘራቸውን አያቆ
ሙም፤ገዢዎቿም ነውራቸውን እጅግ ይወዳሉ። ነፋሱ በክንፎቹ ይጠቀልላታል፥ ከመሥዋዕቶቻቸውም የተነሳ ይፍራሉ።

2
05/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\c 5 \v 1 \v 2 በእናንተ በሁላችሁ ላይ ፍርድ እየመጣ ነውና፤ካህናት ሆይ ይህን ስሙ! የእስራኤል ቤት ሆይ ልብ በሉ! የንጉሡ ቤት ሆይ ስሙ! እናንተ፥
በምጽጳ ላይ ወጥመድ፥ በታቦርም ላይ የተዘረጋ መረብ ሆናችኋል። ዓመጸኞች በማረድ እጅግ በርትተዋል፥ሁሉንም እገራቸዋለሁ።