Thu Jul 13 2017 15:59:41 GMT+0300 (Jordan Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-07-13 15:59:41 +03:00
parent 2fde53b199
commit 412e824cb2
8 changed files with 14 additions and 0 deletions

1
02/18.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 18 በዚያን ቀን ከዱር አራዊት፥ከሰማይ አእዋፍና በምድር ከሚንቀሳቀሱት ነገሮች ጋር ቃል ኪዳን አደርግላቸዋለሁ። ቀስትን፥ሰይፍንና ጦርነትን ክምድሪቱ አስወግዳለሁ፥በሰላምም እንድትጋደሙ አደርጋችኋለሁ።

2
02/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 19 \v 20 ለዘላለም ባልሽ ልሆን ቃል እገባልሻለሁ። በጽድቅ፥በፍትሕ፥በኪዳን ታማኝነትና በምሕረት ባልሽ ልሆን ቃል እገባልሻለሁ። በታማ
ኝነት ባልሽ ልሆን ቃል እገባልሻለሁ። አንቺም እኔን እግዚአብሔርን ታውቂያለሽ።

2
02/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 21 \v 22 የእግዚአብሔር አዋጅ ይህ ነው፦በዚያን ቀን እመልሳልሁ። «ለሰማያት እመልሳለሁ፥እነርሱም ለምድር ይመልሳሉ። ምድርም ለእህ
ሉ፥ለአዲሱ ወይን ጠጅና ለዘይቱ ትመልሳለች፥እነርሱም ለኢይዝራኤል ይመልሳሉ።

2
02/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 23 ስለ ራሴ ስል በምድሪቱ ላይ እተክላታልሁ፥ሎሩሃማንም እምራታለሁ። ሎዓሚንንም፦አንተ ዓሚ አታህ ነህ እለዋለሁ፤እነርሱም አንተ አም
ላካችን ነህ ይሉኛል።»

2
03/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\c 3 \v 1 \v 2 \v 3 እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፦«እንደገና ሂድ፥ ባልዋ የሚወዳትን ነገር ግን አመንዝራ የሆነችውን ሴት ውደድ። ወድ ሌሎች አማል ክት ዘወር ቢሉና የዘቢብ እንጎቻ ቢወዱም እንኳን፥ እኔ እግዚአብሔር የእስራኤልን ሕዝብ እንደምወድ ውደዳት።» ስለዚህ በአሥራ አምስት የብር ሳንቲሞችና በአንድ ቆሮስ ተኩል ገብስ ገዛኋት።እኔም፦«ከእኔ ጋር ብዙ ቀናት ኑሪ፥ ሴተኛ አዳሪ ወይም የሌላ የማንም ሰው አትሁኚ፥እኔም እንዲዚ
ሁ ከአንቺ ጋር እሆናለሁ» አልኳት።

2
03/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 4 \v 5 የእስራኤል ሕዝብ ያለ ንጉሥ፥ያለ መስፍን፥ያለ መሥዋዕት፥ያለ ድንጋይ ዓምድ፥ያለ ኤፉድ ወይም ያለ ቤተሰብ ጣዖት ለብዙ ቀናት ይ ኖራሉ። ከዚያም በኋላ የእስራኤል ሰዎች ይመለሳሉ፥እግዚአብሔር አምላካቸውንና ንጉሣቸውን ዳዊትንም ይፈልጋሉ። በመጨረሻዎቹም ቀናት በእ
ግዚአብሔርና በበረከቱ ፊት እየተንቀጠቀጡ ይመጣሉ።

2
04/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\c 4 \v 1 \v 2 የእስራኤል ሕዝብ ሆይ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ። እውነተኛነት፥ ለኪዳን ታማኝነት፥እግዚአብሔርን ማወቅ በምድሪቱ የለምና እግዚ አብሔር በምድሪቱ ከሚኖሩ ጋር ሙግት አለው። መርገም፥መዋሽት፥መግደል፥መስረቅና ማመንዘር በዚያ አለ። ሕዝቡ ስምምነቶችን ሁሉ ያፈርሳ
ሉ፥ሳያቋርጡ ደም ይፋሰሳሉ።

1
04/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 3 ስለዚህ ምድሪቱ ደረቀች፥በእርሷ የሚኖሩ ሁሉ መነመኑ፥የዱር አራዊትና የሰማይ አእዋፍ፥የባሕርም ዓሦች እንኳን አለቁ።