Thu Jul 13 2017 16:03:41 GMT+0300 (Jordan Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-07-13 16:03:41 +03:00
parent 792e7724f8
commit 000564b9e4
8 changed files with 15 additions and 0 deletions

1
05/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 3 \v 4 ኤፍሬምን አውቀዋለሁ፥እስራኤልም ከእኔ አልተሰወረችም። ኤፍሬም፥ አንተ አሁን እንደ ሴተኛ አዳሪ ሆነሃል፤ እስራኤልም ረክሳልች። ሥራቸው ወደ እኔ ወደ አምላካቸው እንዲመለሱ አይፈቅድላቸውም፥የአመንዝራነት መንፈስ በውስጣቸው አለ፥እኔን እግዚአብሔርን አላወቁኝም።

3
05/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 5 \v 6 \v 7 የእስራኤል ትዕቢት ይመሰክርባታል፤ስለዚህ እስራኤልና ኤፍሬም በበደላቸው ይሰናከላሉ፤ይሁዳም ከእነርሱ ጋር ትሰናከላለች። በ
ጎቻቸውንና ከብቶቸውን ይዘው እግዚአብሔርን ፍልጋ ይሄዳሉ፥ነገር ግን ከእነርሱ ተለይቶ ተመልሷልና አያገኙትም። ዲቃሎች ልጆችን ወልደዋል
ና ለእግዚአብሔር ታማኞች አልሆኑም። አሁንም የወር መባቻ በዓላቱ እነርሱን ከእርሻቸው ጋር ይበሉአቸዋል።

1
05/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 8 \v 9 በጊብዓ መለከትን፥በራማም እንቢልታን ንፉ። «ቢንያም ሆይ እንከተልሃለን!» እያላችሁ የጦርነት ድምጽ አሰሙ። በቁጣው ቀን ኤፍሬም የፈረሰ ይሆናል። በእስራኤል ነገዶች መካከል በእርግጥ ሊሆን ያለውን አውጄአለሁ።

2
05/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 10 \v 11 የይሁዳ መሪዎች የድምበር ድንጋይ እንደሚነቅሉት ናቸው። ቁጣዬን በላያቸው እንደ ውኃ አፈስሳለሁ። ለጣዖታት ሊሰግድ ወስኖአል
ና ኤፍሬም ደቀቀ፥በፍርድ ደቀቀ።

1
05/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 12 \v 13 እኔ ለኤፍሬም እንደ ብል፥ለይሁዳም ቤት እንደ ነቀዝ እሆናለሁ። ኤፍሬም በሽታውን ባየ ጊዜ፥ ይሁዳም ቁስሉን ባየ ጊዜ፤ኤፍሬም ወደ አሦር ሄደ፥ ይሁዳም ወደ ታላቁ ንጉሥ መልእክተኞችን ላከ። ነገር ግን እርሱ ሊያድናችሁ፥ ቁስላችሁንም ሊፈውስ አልቻለም።

3
05/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 14 \v 15 ስለዚህ በኤፍሬም ላይ እንደ አንበሳ፥ በይሁዳም ላይ እንደ አንበሳ ደቦል እሆናለሁ። እኔ፥አዎ እኔ፥እገነጣጥላለሁ፥እሄዳለሁ፥ እወ
ስዳቸዋለሁ፥የሚያድናቸውም ማንም የለም። በደላቸውን እስኪያውቁና ፊቴን እስኪፈልጉ ድርስ፥በመከራቸው አጥብቀው እስኪፈልጉኝ ድረስ፥እ
ሄዳለሁ፥ ወድ ስፍራዬም እመለሳለሁ።

2
06/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\c 6 \v 1 \v 2 \v 3 ኑ ወደ እግዚአብሔር እንመለስ። እርሱ ገነጣጥሎናል፥ነገር ግን እርሱ ይፈውሰናል፤እርሱ አቁስሎናል፥ነገር ግን እርሱ ቁስላችንን አስሮ ይጠግናል። ከሁለት ቀን በኋላ ያበረታናል፥በሦሥተኛው ቀን ያሥነሣናል፥እኛም በፊቱ እንኖራለን። አወጣጡ እንደ ንጋት የታመነ ነው፤ እን
ደ ካፊያ፥ምድሪቱን እንደሚያጠጣ እንደ ጸደይ ዝናብ ወደ እኛ ይመጣል።

2
06/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 4 \v 5 ኤፍሬም ሆይ ምን ላድርግልህ? ይሁዳ ሆይ ምን ላድርግልህ? ታማኝነታችሁ እንደ ማለዳ ደመና፥በጠዋት እንደሚጠፋ ጤዛ ነው። ስለዚ
ህ በነቢያቱ ቆራረጥኋቸው፥ በአፌም ቃል ገደልኋቸው። ፍርዶችህ እንደሚያንጸባርቅ ብርሃን ናቸው።