Thu Aug 10 2017 17:16:48 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-10 17:16:48 +03:00
parent 474295b22a
commit 9a47bef692
3 changed files with 6 additions and 5 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 10 10.የይሁዳ መሪዎች የድንበር ድንጋዮችን በመንቀል የዕርሻ ቦታዎችን እንደሚሰርቁ ሰዎች ሁሉ መጥፎዎች ናቸው፤ የእነርሱ ያልሆነውን መሬት ይሰርቃሉ፤ እንዲጠፉ በሚያደርጋቸው መንገድ እቀጣቸዋለሁ፡፡
\v 11 11.ኤፍሬም ከፍተኛ መከራ ይደርስበታል፤ ጣዖታትን ለማምለክ ስለ ቈረጡ፣ ሕዝቡ በምቀጣቸው ጊዜ ይጠፋሉ፡፡
\v 10 የይሁዳ መሪዎች የድንበር ድንጋዮችን በመንቀል የዕርሻ ቦታዎችን እንደሚሰርቁ ሰዎች ሁሉ መጥፎዎች ናቸው፤ የእነርሱ ያልሆነውን መሬት ይሰርቃሉ፤ እንዲጠፉ በሚያደርጋቸው መንገድ እቀጣቸዋለሁ፡፡
\v 11 ኤፍሬም ከፍተኛ መከራ ይደርስበታል፤ ጣዖታትን ለማምለክ ስለ ቈረጡ፣ ሕዝቡ በምቀጣቸው ጊዜ ይጠፋሉ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 12 \v 13 12.ብል ሱፍን እንደሚያጠፋው እኔም ኤፍሬምን አጠፋዋለሁ፤ በሽታ አምጪ ትል ንጨትን እንደሚያጠፋው እኔም ይሁዳን አጠፋዋለሁ፡፡
13.የኤፍሬም ሕዝብ ምን ያህል ደካሞች እንደነበሩ በተገነዘቡ ጊዜ፣ የአሦር ሕዝብ እንዲረዷቸው ጠየቋቸው፤ የይሁዳ ሕዝብ ምን ያህል ደካሞች እንደነበሩ በተገነዘቡ ጊዜ ወደ ታላቁ የአሦር ንጉሥ መልእክተኞች ላኩ፤ ነገር ግን፣ ሕዝቦች ሆይ፣ እርሱ ሊረዳችሁ አልቻለም፤ እንደገና ብርቱ ሊያደርጋችሁ አልቻለም፡፡
\v 12 \v 13 12.ብል ሱፍን እንደሚያጠፋው እኔም ኤፍሬምን አጠፋዋለሁ፤ በሽታ አምጪ ትል ንጨትን እንደሚያጠፋው እኔም ይሁዳን አጠፋዋለሁ፡፡
13.የኤፍሬም ሕዝብ ምን ያህል ደካሞች እንደ ነበሩ በተገነዘቡ ጊዜ፣ የአሦር ሕዝብ እንዲረዷቸው ጠየቋቸው፤ የይሁዳ ሕዝብ ምን ያህል ደካሞች እንደ ነበሩ በተገነዘቡ ጊዜ ወደ ታላቁ የአሦር ንጉሥ መልእክተኞች ላኩ፤ ነገር ግን፣ ሕዝቦች ሆይ፣ እርሱ ሊረዳችሁ ፥ እንደ ገናም ብርቱ ሊያደርጋችሁ አልቻለም፡፡

View File

@ -74,6 +74,7 @@
"04-17",
"05-01",
"05-03",
"05-05"
"05-05",
"05-10"
]
}