Thu Aug 10 2017 17:14:48 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-10 17:14:48 +03:00
parent a690ede9a3
commit 474295b22a
4 changed files with 7 additions and 6 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 5 ስራኤል ታብያለች፤ ከዚህም የተነሣ ምን ያህል በደለኛ እንደ ሆነች ሌሎች ያውቃሉ፤ የእስራኤል ሕዝብ የፈጸሟቸው ኃጢአቶች በእግዚአብሔር ዘንድ እምነተ ቢሶች አድርገዋቸዋል፤ ይሁዳም እንደዚሁ እምነተ ቢስ እየሆነ ነው፡፡
\v 6 6.ምሕረት እንዲያደርግላቸው እግዚአብሔርን እንደሚያግባቡ ተስፋ እያደረጉ ነው፤ ከመንጎቻቸውና ከከብቶቻቸው በጎችንና ከብቶችን ለመሠዋት ይመጣሉ፡፡ ነገር ግን እግዚአብሄር እነርሱን መርዳት ስላቆመና ስለ ተዋቸው ለእነርሱ ምንም ምሕረት እንደማያደርግላቸው ይረዳሉ፡፡
\v 7 7.ለእግዚአብሔር የገቧቸውን ቃል ኪዳኖች አልጠበቁም፤ ከእንግዶች ሴቶችም ልጆችን ወልደዋል፤ ስለዚህ በዐዲስ ጨረቃ በዓላት ወቅት ካለሟቸው የርሻ ስፍራዎች ጋር ይጠፋሉ፡፡››
\v 6 ምሕረት እንዲያደርግላቸው እግዚአብሔርን እንደሚያግባቡ ተስፋ እያደረጉ ነው፤ ከመንጎቻቸውና ከከብቶቻቸው በጎችንና ከብቶችን ለመሠዋት ይመጣሉ፡፡ ነገር ግን እግዚአብሄር እነርሱን መርዳት ስላቆመና ስለ ተዋቸው ለእነርሱ ምንም ምሕረት እንደማያደርግላቸው ይረዳሉ፡፡
\v 7 ለእግዚአብሔር የገቧቸውን ቃል ኪዳኖች አልጠበቁም፤ ከእንግዶች ሴቶችም ልጆችን ወልደዋል፤ ስለዚህ በዐዲስ ጨረቃ በዓላት ወቅት ካለሟቸው የርሻ ስፍራዎች ጋር ይጠፋሉ፡፡››

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 8 \v 9 8.‹‹በጊብዓ ከተማ መለከትን፣ በራማ ከተማም እንቢልታን ንፉ! በቤት አዌንም የጦርነትን ዐዋጅ አሰሙ! ይላል እግዚአብሔር፤ የብንያም ነገድ ሕዝብ ሆይ፣ ወደ ጦርነት አዝምቱን፡፡
9.የኤፍሬምን ሕዝብ እቀጣለሁ፤ ከተማቸውንም ወደ ፍርስራሽ ክምርነት እለውጣለሁ፤ ለእስራኤል ነገዶች የምገባው ቃል ይህ ነው፤ ይህን እንደማደርግ ለእናንተ ለሁላችሁ ቃል እገባለሁ፡፡
9.የኤፍሬምን ሕዝብ እቀጣለሁ፤ ከተማቸውንም ወደ ፍርስራሽ ክምርነት እለውጣለሁ፤ ለእስራኤል ነገዶች የምገባው ቃል ይህ ነው፤ ይህን እንደማደርግ ለእናንተ ለሁላችሁ ቃል እገባለሁ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 10 \v 11 10.የይሁዳ መሪዎች የድንበር ድንጋዮችን በመንቀል የርሻ ቦታዎችን እንደሚሰርቁ ሰዎች ሁሉ መጥፎዎች ናቸው፤ የእነርሱ ያልሆነውን መሬት ይሰርቃሉ፤ እንዲጠፉ በሚያደርጋቸው መንገድ እቀጣቸዋለሁ፡፡
11.ኤፍሬም ከፍተኛ መከራ ይደርስበታል፤ ጣዖታትን ለማምለክ ስለቈረጡ፣ ሕዝቡ በምቀጣቸው ጊዜ ይጠፋሉ፡፡
\v 10 10.የይሁዳ መሪዎች የድንበር ድንጋዮችን በመንቀል የርሻ ቦታዎችን እንደሚሰርቁ ሰዎች ሁሉ መጥፎዎች ናቸው፤ የእነርሱ ያልሆነውን መሬት ይሰርቃሉ፤ እንዲጠፉ በሚያደርጋቸው መንገድ እቀጣቸዋለሁ፡፡
\v 11 11.ኤፍሬም ከፍተኛ መከራ ይደርስበታል፤ ጣዖታትን ለማምለክ ስለ ቈረጡ፣ ሕዝቡ በምቀጣቸው ጊዜ ይጠፋሉ፡፡

View File

@ -73,6 +73,7 @@
"04-15",
"04-17",
"05-01",
"05-03"
"05-03",
"05-05"
]
}