Wed Jul 27 2016 23:04:58 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-07-27 23:05:01 -07:00
parent 417683e188
commit 8a0e950a7c
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 25 \v 26 25 ለሚናገራችሁ እምቢ እንዳትሉ ተጠንቀቁ። እነርሱ በምድር ላይ ሆኖ ያስጠነቀቃቸውን እምቢ በማለታቸው ያላመለጡ ከሆነ፣ በሰማይ ሆኖ ከሚያስጠነቅቀን ብናፈነግጥ በእርግጥ አናመልጥም። 26 በዚያን ጊዜ ድምጹ ምድርን ያንቀጠቅጥ ነበር። ነገር ግን፣ “አንድ ጊዜ ደግሜ ምድርን ብቻ ሳይሆን ሰማያትንም አናውጣለሁ” በማለት አሁን ተስፋ ሰጥቷል።
\v 25 \v 26 25 የሚናገራችሁን እምቢ እንዳትሉ ተጠንቀቁ። እነርሱ በምድር ላይ ሆኖ ያስጠነቀቃቸውን እምቢ በማለታቸው ካላመለጡ፣ በሰማይ ሆኖ ከሚያስጠነቅቀን በእርግጥ አናመልጥም። 26 በዚያን ጊዜ ድምጹ ምድርን አናወጠ። ነገር ግን፣ “አንድ ጊዜ ደግሜ ምድርን ብቻ ሳይሆን ሰማያትንም አናውጣለሁ” በማለት አሁን ተስፋ ሰጥቷል።