Wed Jul 27 2016 23:00:58 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-07-27 23:01:01 -07:00
parent b2b6bef034
commit 417683e188
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 22 \v 23 \v 24 22 ይልቅ የመጣችሁት፣ የሕያው እግዚአብሔር ከተማ ወደሆነችው ወደ ጽዮን ተራራ፣ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ መላእክት በደስታ ወደሚያመልኩባት ሰማያዊቷ ኢየሩሳሌም ነው። 23 የመጣችሁት በሰማይ ወደሚገኙት የበኩራን ሁሉ ጉባኤ፣ የሁሉም ፈራጅ ወደሆነው እግዚአብሔርና ፍጹም የተደረጉ የጻድቃን መንፈሶች ወዳሉበት ነው። 24 የመጣችሁት የአዲስ ኪዳን አማላጅ ወደሆነው ኢየሱስና ከአቤል ደም ይልቅ የተሻለውን ወደሚናገር ወደተረጨው ደም ነው
\v 22 \v 23 \v 24 22 አሁን ግን፣ የሕያው እግዚአብሔር ከተማ ወደሆነችው ወደ ጽዮን ተራራ፣ አእላፋት መላእክት በደስታ ወደሚያመልኩባት ሰማያዊቷ ኢየሩሳሌም መጥታችኋል፤ 23 በሰማይ ወደሚገኙት የበኩራን ሁሉ ጉባኤ፣ የሁሉም ፈራጅ ወደሆነው እግዚአብሔርና ፍጹም የተደረጉ የጻድቃን መንፈሶች ወዳሉበት መጥታችኋል፤ 24 የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ወደሆነው ኢየሱስና ከአቤል ደም የተሻለውን ወደሚናገር ወደተረጨው ደም ደርሳችኋል