Wed Jul 27 2016 22:50:58 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-07-27 22:51:00 -07:00
parent 88769b5aea
commit b2b6bef034
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 18 \v 19 \v 20 \v 21 18 የሚቃጠል እሳት፣ ጨለማ፣ ትካዜና ማዕበል ወዳለበት በእጅ ሊነካ ወደሚችል ተራራ ገና አልመጣችሁም። 19 የሚሰሙት ተጨማሪ እንዳይነገራቸው እስከሚለምኑ ወዳደረሳቸው ቃል ወይም የመለከት ድምጽ ገና አልመጣችሁም። 20 ይህም፣ “እንስሳ እንኳ ተራራውን ቢነካ፣ መወገር ይገባዋል” ተብሎ የተሰጠውን ትእዛዝ ሊታገሡ ባለመቻላቸው ነው። 21 ሙሴ፣ “እጅግ ስለፈራሁ እየተንቀጠቀጥሁ ነኝ” እስከሚል ድረስ ይህ ስፍራ አስፈሪ ነበር።
\v 18 \v 19 \v 20 \v 21 18 የሚቃጠል እሳት፣ ጨለማ፣ ጭጋግና ማዕበል ወዳለበት በእጅ ሊነካ ወደሚችል ተራራ ገና አልመጣችሁም። 19 የሰሙትም ሌላ ቃል እንዳይነገራቸው እስከሚለምኑ ወዳደረሳቸው ቃልን ወደሚያሰማ ድምጽ ወይም የመለከት ጩኹት ገና አልመጣችሁም። 20 ይህም፣ “እንስሳም እንኳ ቢሆን ተራራውን ከነካ በድንጋይ ይወገር” ተብሎ የተሰጠውን ትእዛዝ ሊሸከሙት አልቻሉም። 21 ሙሴ፣ “እጅግ ስለፈራሁ እየተንቀጠቀጥሁ ነኝ” እስከሚል ድረስ ይህ ስፍራ አስፈሪ ነበር።