Mon Jun 19 2017 14:22:25 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
295a07042f
commit
f5c2984fbc
|
@ -1,6 +1,6 @@
|
|||
\v 12 12. ‹‹ደም በማፍሰስ ከተማን ለሚሠራ፣ በወንጀልም አገርን ለሚመሠርት ወዮለት!››
|
||||
\v 13 13. ሰዎች ለእሳት ማገዶ እንዲሆን እንዲለፉ፣
|
||||
\v 12 ‹‹ደም በማፍሰስ ከተማን ለሚሠራ፣ በወንጀልም አገርን ለሚመሠርት ወዮለት!››
|
||||
\v 13 ሰዎች ለእሳት ማገዶ እንዲሆን እንዲለፉ፣
|
||||
ሕዝቦችም በከንቱ እንደደከሙ፣
|
||||
የሰራዊት ጌታ ያህዌ ወስኖ የለምን?
|
||||
\v 14 14. ያም ሆኖ፣ ውሃ ባሕርን እንደሚሞላ ሁሉ
|
||||
\v 14 ያም ሆኖ፣ ውሃ ባሕርን እንደሚሞላ ሁሉ
|
||||
ምድርም የያህዌን ክብር በማወቅ ትሞላለች፡፡
|
|
@ -1,6 +1,6 @@
|
|||
\v 15 15. ኅፍረተ ሥጋቸውን ለማየት ባልንጀሮቹን ለሚያጠጣ፣
|
||||
\v 15 ኅፍረተ ሥጋቸውን ለማየት ባልንጀሮቹን ለሚያጠጣ፣
|
||||
እስኪሰክሩም ድረስ ወይን ለሚያቀርብላቸው ወዮለት!››
|
||||
\v 16 16. በክብር ፈንታ ውርደት ትሞላለህ፤ አሁን ተራው የአንተ ነውና ጠጣ፤
|
||||
\v 16 በክብር ፈንታ ውርደት ትሞላለህ፤ አሁን ተራው የአንተ ነውና ጠጣ፤
|
||||
ኀፍረተ ሥጋህም ይገለጥ፤
|
||||
በያህዌ ቀኝ እጅ ያለው ጽዋ በተራው ይመልስብሃል
|
||||
ክብርህን ውርደት ይሸፍነዋል፡፡
|
|
@ -1,3 +1,3 @@
|
|||
\v 17 17. ሊባኖስ ላይ ያሠራኸው ግፍ ያጥለቀልቅሃል፤
|
||||
\v 17 ሊባኖስ ላይ ያሠራኸው ግፍ ያጥለቀልቅሃል፤
|
||||
እንስሶች ላይ የፈጸምኸው ጥፋት ያስደነግጥሃል፡፡
|
||||
የሰው ደም አፍስሰሃል፤ አገሮች፣ ከተሞችና የሚኖሩባቸው ሰዎች ሁሉ ላይ ግፍ ሠርተሃል፡፡
|
|
@ -1,11 +1,11 @@
|
|||
\v 18 18. ታዲያ፣ የቀረጽኸው ምስል ምን ይጠቅምሃል?
|
||||
\v 18 ታዲያ፣ የቀረጽኸው ምስል ምን ይጠቅምሃል?
|
||||
ምስሉን የቀረጸው፣ ከቀለጠ ብረት ጣዖት የሠራ ሰው
|
||||
የሐሰት መምህር ነው፤
|
||||
እነዚያን የማይናገሩ አማልክት ሲሠራ
|
||||
በገዛ እጅ ሥራው ተማምኖአልና፡፡
|
||||
\v 19 19. ዕንጨቱን ንቃ! ሕይወት የሌለውንም ድንጋይ ተነሣ ለሚል ወዮለት
|
||||
\v 19 ዕንጨቱን ንቃ! ሕይወት የሌለውንም ድንጋይ ተነሣ ለሚል ወዮለት
|
||||
ለመሆኑ፣ እነዚህ ነገሮች ማስተማር ይችላሉን?
|
||||
በወርቅና በብር ተለብጦአል፤
|
||||
እስትንፋስ ግን የለውም፡፡
|
||||
\v 20 20. ያህዌ ግን በተቀደሰ መቅደሱ አለ፤
|
||||
\v 20 ያህዌ ግን በተቀደሰ መቅደሱ አለ፤
|
||||
ምድር ሁሉ በፊቱ ጸጥ ትበል!››
|
Loading…
Reference in New Issue