Mon Jun 19 2017 12:32:25 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-19 12:32:26 +03:00
parent 127722523f
commit c74330345b
3 changed files with 14 additions and 0 deletions

2
02/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\c 2 \v 1 1. በጥበቃ ቦታዬ እቆማለሁ፤ በመጠበቂያው ግንብ ላይ ቦታዬን
እይዛለሁ፤ ምን እንደሚለኝና ለጥያቄዬ ምን መልስ እንደሚሰጥ እጠባበቃለሁ፡፡

5
02/02.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 2 2. ያህዌ እንዲህ በማለት መለሰልኝ፤
‹‹ይህን ራእይ ጻፈው፤ በቀላሉ እንዲነበብ
አድርገህም በጽላት ቅረጸው፡፡
\v 3 3. ራእዩ የሚናገረው ገና ወደ ፊት ስለሚሆነው ነው፡፡
በመጨረሻም ይፈጸማል እንጂ፣ በፍጹም አይዋሽም፡፡

7
02/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
\v 4 4. ተመልከት! ጠማማ ሐሳብ ያለው ሰው ታብዮአል፡፡
ጻድቁ ግን በእምነቱ ይኖራል፡፡
\v 5 5. ዐርፎ እንዳይቀመጥ ወይን ጠጅ ዕብሪተኛውን ወጣት አስቶታል
ይልቁን ምኞቱን እንደ መቃብር አስፍቶአል
እንደ ሞት በቃኝ ማለትን አያውቅም፡፡
ሕዝቦችን ሁሌ ወደ ራሱ ይሰበስባል
ሰዎችንም ሁሉ ማርኮ ይወስዳል፡፡