Mon Jun 19 2017 12:30:25 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-19 12:30:26 +03:00
parent 665a016f02
commit 127722523f
3 changed files with 16 additions and 0 deletions

3
01/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 12 12. አንተ የእኔ አምላክ፣ የእኔ ቅዱስ፣ አንተ ከዘላለም ጀምሮ ያለህ አይደለህምን?
እኛ አንሞትም፡፡
እንዲፈርዱ ያህዌ ሾሟቸዋል፤ አንተ ዐለት ሆይ፣ ይቀጡ ዘንድ ሥልጣን ሰጠሃቸው፡፡

6
01/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 13 13. ዐይኖችህ እጅግ የነጹ በመሆናቸው ክፉ ነገርን መመልከት
አይሆንላቸውም፤ አንተም ክፉ ነገር ሲሠራ ዝም ብለህ አታይም፤
ታዲያ፣ እነዚያን ዐመፀኞች ለምን ዝም ብለህ ትመለከታለህ?
ዐመፀኛው ከራሱ ይልቅ ጻድቅ የሆነውን ሰው ሲውጠውስ ለምን ዝም ትላለህ?
\v 14 14. ሰዎችን ባሕር ውስጥ እንዳለ ዓሣ፣
መሪ እንደሌላቸው በደረታቸው እየተሳቡ እንደሚሄዱ ፍጥረታት የምታደርጋቸው ለምንድነው?

7
01/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
\v 15 15. ዓሣ በመንጠቆ እንደሚያዝ ሁሉንም በመንጠቆ ይይዟቸዋል፤
ሰዎችን በመረቦቻቸው ይዘው ይሰበሰቧቸዋል፡፡
ደስ የሚሰኙትና ሐሤት የሚያደርጉት ከዚህ የተነሣ ነው፡፡
\v 16 16. የስቡ እንስሳት ድርሻዎቻቸው፣ የጣፈጠውም ሥጋ ምግባቸው ሆናልና
ስለዚህ ለመረቦቻቸው ይሠዋሉ፤ ለአሸክላዎቻቸውም ያጥናሉ፡፡
\v 17 17. ታዲያ፣ መረቦቻቸውን ባዶ እያደረጉ፣ ያለ አንዳች ርኅራኄ
ሕዝቦችን መግደል መቀጠል አለባቸውን?