Mon Jun 19 2017 12:28:25 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-19 12:28:26 +03:00
parent 80d18600a0
commit 665a016f02
3 changed files with 19 additions and 0 deletions

8
01/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,8 @@
\v 5 5. ‹‹ቢነገራችሁ እንኳ የማታምኑትን አንድ ነገር
በዘመናችሁ ስለማደርግ፣ ልብ አድርጋችሁ
አሕዛብን እዩ፤ ተመልከቱ፤ እጅግም ተደነቁ፡፡
\v 6 6. ጨካኞቹንና ችኩሎቹን ከለዳውያንን ላስነሣ ነው፤
የራሳቸው ያልሆኑ ቤቶችን ለመውሰድ
በምድሪቱ ስፋትና ርዝመት ይገሠግሣሉ፡፡
\v 7 7. እነርሱ አስፈሪና አስደንጋጭ ናቸው፤
ፍርዳቸውና ክብራቸው ከራሳቸው ይወጣል፡፡

7
01/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
\v 8 8. ፈረሶቻቸው ከነብር ይልቅ ፈጣኖች፣ ከማታም ተኩላ
ይልቅ፣ አስፈሪዎች ናቸው፡፡
ፈረሶቻቸው በፍጥነት ይጋልባሉ፤ ነጥቆ ለመብላት
እንደሚቸኩል ንስር ፈረሰኞቻቸው ከሩቅ ይመጣሉ፡፡
\v 9 9. ሁሉም ለዐመፅ ሥራ ይመጣሉ፤ ሰራዊታቸው
እንደ ምድረ በዳ ነፋስ ይገሠግሣል፤
ምርኮኞችንም እንደ አሸዋ ይሰበስባል፡፡

4
01/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 10 10. ነገሥታት ላይ ይሳለቃሉ፤ ገዥዎች ላይ ያፌዛሉ፡፡
በምሽጐች ላይ በመሳቅ ዐፈር ቆልለው ይይዟቸዋል፡፡
\v 11 11. ከዚያም እንደ ነፋስ አልፈው ይሄዳሉ፤ ጉልበታቸውን አምላካቸው ያደረጉ እነዚያን በደለኞች ይጠራርጋቸዋል፡፡
ዕንባቆም ለያህዌ ያቀረበው ሌላው ጥያቄ