Mon Jun 19 2017 12:42:25 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-19 12:42:26 +03:00
parent 1ebc863df3
commit c5f97ac31d
2 changed files with 12 additions and 0 deletions

7
03/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
\v 9 9. ቀስትህን ከሰገባው አወጣህ፤ ፍላጻህንም
ለመወርወር አዘጋጀህ፡፡ ሴላ፡፡
ምድርን በወንዞች ከፈልህ፡፡
\v 10 10. ተራሮች አዩህ፤ በፍርሃትም ተጨማደዱ
የውሃ ወጀብ በላያቸው አለፈ፤
ጥልቁ ባሕር ድምፁን አሰማ
ማዕበሉም ወደ ላይ ከፍ ከፍ አለ፡፡

5
03/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 11 11. ከሚወረወሩ ፍላጾች ብርሃን፣
ከሚያብረቀርቀው የጦርህ ነጸብራቅ የተነሣ
ፀሐይና ጨረቃ በቦታቸው ቆሙ፡፡
\v 12 12. በቁጣህ በምድር ላይ ተመላለስህ፤ በመዓትህ
ሕዝቦችን አደቀቅህ፡፡